የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ አዲሱን አርማውን ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Feb 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አዲሱን አርማውን ይፋ አደረገ። የምርጫ ባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። ቦርዱም አዲሱን አርማውን በዚህ ወቅት ይፋ አድርጓል። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ተቋሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና በቻድ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ ገለጹ Tibebu Kebede Feb 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና በቻድ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ መንግስታቸው ድጋፍ እንደሚያደርግ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ ገለፁ። ተቀማጭነታቸውን አልጀርስ ሆኖ ቻድ እና ኒጄር የሚሸፍኑት የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና በግድቡ የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ ላይ ረቂቅ የስምምነት ሰነድ ለማዘጀት ሲካሄድ የነበረው ውይይት በዚህኛውም ዙር አልተቋጨም Tibebu Kebede Feb 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፈረንጆቹ የካቲት 12 እስከ 13 ቀን 2020 በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል እና አለቃቀቅን በተመለከተ ረቂቅ የስምምነት ሰነድ ለማዘጀት ሲካሄድ የነበረው ውይይት ሳይቋጭ ማምሻውን ተጠናቀቀ። በውሃ፣ መስኖና…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዓቢይ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ጉብኝት Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=39zQhYY4YJs
የዜና ቪዲዮዎች ምክር ቤቱ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በተመለከተ የቀረበ አዋጅን አጽድቋል Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=cPrTGLG1fGE
የዜና ቪዲዮዎች ምክር ቤቱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን አጽድቋል Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=FeiH2P0FAuA
የዜና ቪዲዮዎች ለሀገሪቱ ደህንነት ሲባል ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት የሚሳተፉ አካላትን እንደማይታገስ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለፀ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UgVcUByQJI4
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በመካከለኛው ምስራቅ ከተወጣጡ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በመካከለኛው ምስራቅ ከተወጣጡ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተወካዮች ጋር ተወያዩ ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አቡዳቢ መግባታቸው ይታወቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የሰዎች ህይወት እንዲጠፋ ያደረገው ግለሰብ በሞት ተቀጣ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የ5 ሴት ወጣቶች ህይወት እንዲጠፋ ያደረገው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ መወሰኑን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፍርድ ቤቱ ዳኛ አቶ ሐኪም ሲራጅ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት አብዱከሪም ጣሂር አብደላ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በአቡ ዳቢ የተደረገላቸው አቀባበል Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0Ddrfu4FQpQ