Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ከማለዳው ጀምሮ ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ በየምርጫ ጣቢያዎቹ የድምፅ ቆጠራ ውጤት እየተለጠፈ ሲሆን ÷ ነዋሪዎችም ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛሉ። በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባሉ…

በባህርዳር ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለጸ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በባህርዳር ከተማ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምፅ ውጤት እየተገለጸ ይገኛል። በምናለ አየነው ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

በአዳማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው። በተመሳሳይ በምስራቅ ሸዋ ዞን በሚገኙ አካባቢዎች የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለፀ ሲሆን ÷ ዜጎችም ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛሉ፡፡…

የዘንድሮው ምርጫ ኢትዮጵያ ያሸነፈችበትና መሰረት የሚጥል ነው- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን አስተላለፋ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ በመላው የክልሉ አካባቢዎች ምርጫው በሰላም መጠናቀቁን አስታውቀዋል። የዘንድሮው…

ኢትዮጵያን እናልብስ የአዲስ አበባ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያን እናልብስ የአዲስ አበባ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷ይህ መርሃ ግብር ከምርጫ ማግስት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።…

በጅማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት መገለጽ ጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ በአፈወርቅ አለሙ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

በጎንደር ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለጸ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምፅ ውጤት እየተገለጸ ይገኛል። በጎንደር በ9 የምርጫ ክልሎች በ766 የምርጫ ጣቢዎች የተሰጠው ድምጽ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ በመደረግ ላይ ነው፡፡ በተጨማሪም የምርጫ ቁሳቁሶችን ወደ ምርጫ…

ሰኔ 14 ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ቀን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰኔ 14 ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ቀን መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ በሀገራችን የመጀመሪያ ነፃ እና ፍትሃዊ ምርጫ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ድምፃቸውን ለማሰማት መውጣታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…

በምዕራብ አርሲ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤቶች ይፋ እየሆኑ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤቶች ይፋ እየሆኑ ነው፡፡ የዞኑ የምርጫ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ምክትል አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ በምርጫ ክልሉ የምርጫ ክልሉ 1 ሚሊየን 101 ሺ 459 መራጮች ድምጻቸውን…

ቦርዱ በምርጫው የጎላ የፀጥታ ችግር አለመከሰቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጰያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው ሃገር ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት የጎላ የፀጥታ ችግር አለመከሰቱን አስታወቀ፡፡ ቆጠራ በተጠናቀቀባቸው አካባቢዎችም ውጤት ከዚህ ምሽት ጀምሮ ይገጻል ተብሏል፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ…