Fana: At a Speed of Life!

የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያኢር ላፒድ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው እንደ አዲስ ከጀመሩ ወዲህ የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሲያደርጉ ይህ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በሰላም በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም መጠናቀቁን አስመልክተው የእንኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የዛሬው ቀን ለመላው ኢትዮጵያን ታላቅ ቀን ነው። ለዘመናት ዴሞከራሲያዊ ምርጫ ለማከናወን…

በአንዳንድ አካባቢዎች የድምጽ አሰጣጥ ተጠናቆ ድምጽ ቆጠራ ተጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር፣ ቻግኒ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምጽ መስጠት ተጠናቆ ቆጠራ ተጀምሯል፡፡ በጎንደር፣ ቻግኒ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች የተካሄደው ምርጫ በሰላም ተጠናቆ ማምሻውን ቆጠራ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በተመሳሳይ…

መገናኛ ብዙሃን ሙያዊ ስነ-ምግባርን ባከበረ ስሜት ለሰሩት ዘገባ ምስጋና ይገባቸዋል – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን የምርጫውን ሂደት ሙያዊ ስነ-ምግባርን ባከበረና ከፍ ባለ ሃገራዊ ስሜት መዘገባቸው የሚያስመሰግን ተግባር መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ገለጸ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙሀመድ ኢድሪስ እንደገለጹት፥ መገናኛ…

በአንዳንድ አካባቢዎች የድምጽ አሰጣጥ ተጠናቆ ድምጽ ቆጠራ ተጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻግኒ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምጽ መስጠት ተጠናቆ ቆጠራ ተጀምሯል፡፡ ደብረ ብርሃን ከተማን ጨምሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የተካሄደው ምርጫ በሰላም ተጠናቆ ማምሻውን ቆጠራ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፋና…

በምዕራብ አርሲ ዞን እስካሁን 1 ሚሊየን 48 ሺህ 391 ዜጎች ድምጽ ሰጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን እስካሁን 1 ሚሊየን 48 ሺህ 391 ዜጎች ድምጽ መስጠታቸውን የዞኑ የምርጫ ቦርድ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የምዕራብ አርሲ ዞን የምርጫ ቦርድ ምክትል አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በአሶሳ የመራጭ ካርድ የቀደደ ግለሰብ ተቀጣ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የመራጭ ካርድ በመቅደድ የተከሰሰ ግለሰብ በገንዘብ ሲቀጣ በተመሳሳይ ጥፋት የተገኘ ሌላ ግለሰብ ደግሞ በቁጥጥር ስር ውሎ ውሳኔው ለነገ እየተጠበቀ መሆኑ ተገለጸ። የከተማዋ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር…

ፓርቲዎች ውጤት በቦርዱ እስከሚገለፅ መግለጫ ከመስጠት እንዲታቀቡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቲዎች የድምፅ መስጠት ሂደት እና ቆጠራ ተጠናቆ በቦርዱ ውጤት እስከሚገለፅ ድረስ መግለጫ ከመስጠት እንዲታቀቡ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት አሳሰበ። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አስመልክቶ መግለጫ…

ቦርዱ ምርጫ በተጠናቀቀባቸው ቦታዎች የምርጫ ጣቢያ መዝጋት እና ቆጠራ መጀመር እንደሚቻል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች መርጠው ባጠናቀቁባቸው እና ለመምረጥ የተሰለፉ ዜጎች በተጠናቀቁበት ቦታዎች የምርጫ ጣቢያ መዝጋት እና የቆጠራ ስራ መጀመር እንደሚቻል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ስነ ስርአት እየተካሄደ…

ለምርጫው እስከ ምሽቱ 3፡00 ድረስ አስፈላጊው ጥበቃ ይደረጋል-የአዲስ አበባ ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምርጫው እስከ ምሽቱ 3፡00 ድረስ አስፈላጊውን ጥበቃ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ይህን ያለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ድምፅ የሚሰጥበት ጊዜ እስከ ምሽቱ 3፡00 ሰዓት እንዲራዘም መወሰኑን ተከትሎ…