Fana: At a Speed of Life!

ምርጫው ሰላማዊ እና ሚስጢራዊነቱ በተጠበቀ መልኩ እየተካሄደ ነው-የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫው ሰላማዊ እና ሚስጢራዊነቱ በተጠበቀ መልኩ እየተካሄደ መሆኑን የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል ምርጫ ታዛቢ ቡድን ገልጿል፡፡ ታዛቢ ቡድኑ በተንቀሳቀሰባቸው አምስት ክልልች ዜጎች በነቂስ ወጥተው ያለማንም ጣልቃ ገብነት የሚፈልጉትን የፖለቲካ…

የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ድረስ መራዘሙን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በተለያየ ምክንያት በድምጽ አሰጣጥ ሂደት ላይ የተፈጠሩ መዘግየቶችን ተከትሎ ድምጽ አሰጣጡ መራዘሙን አስታውቋል፡፡ በዚህም…

ቦርዱ በሀዋሳ የተከሰተውን የድምፅ መስጫ ወረቀት እጥረት ለማስተካከል ጥረት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዋሳ ከተማ በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች የተከሰተውን የድምፅ መስጫ ወረቀት እጥረት ለማስተካከል ጥረት መደረጉን በምርጫ ቦርድ የሀዋሳ ከተማ ምርጫ ክልል አስታወቀ፡፡ የተላከው ወረቀት ሙሉ አለመሆኑን ተከትሎ ችግሩ መከሰቱን የገለፁት የከተማው…

በባህርዳር ድምፅ የመሰጠት ሂደቱ ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ ድምፅ የመሰጠት ሂደቱ ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተካሄደ መሆኑን የከተማው ምርጫ ክልል ማስተባበሪያ አስታወቀ። አስተባባሪዋ ወይዘሪት ማህደር አዳሙ በ144 የምርጫ ጣቢያዎች መራጩ ከጠዋት 12 ስዓት ጀምሮ ድምፁን እየሰጠ ይገኛል…

የምርጫው የእስካሁን ሂደት በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ ነው – የአፍሪካ ኅብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫው የእስካሁን ሂደት በመልካም ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የአፍሪካ ኅብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪና የናይጄሪያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ገለጹ። የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ዛሬ ረፋዱ ላይ በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል…

በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ጋልሜቻ ለኢዜአ…

ከማንኛውም ጣልቃ ገብነት ነፃ በሆነ መልኩ መምረጣቸውን የአራዳ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማንኛውም ሰው ጣልቃ ገብነት ነፃ በሆነ መልኩ ድምፅ መስጠታቸውን በአራዳ ክፍለ ከተማ የምርጫ ክልል 1/9 ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች ድምፅ የሰጡ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በክፍለ ከተማው በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ላይ…

አቶ አገኘሁ ተሻገር ጎንደር ከተማ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጎንደር ከተማ ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ ምርጫውን በሰላም አጠናቆ ውጤቱን ለመቀበል መዘጋጀት እንደሚገባም ርእሰ መሥተዳድሩ ተናግረዋል፡፡ በአማራ ክልል በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል…

የአዳማ ከተማ ከንቲባ አቶ ሀይሉ ጀሊዲ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዳማ ከተማ ከንቲባ አቶ ሀይሉ ጀሊዲ ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ ከንቲባው ለጨፌ ኦሮሚያ እጩ በሆኑበት በቦራ ወረዳ ምርጫ ክልል ድምፅ ከሰጡ በኋላ በአዳማ አባገዳ ፓርክ ችግኝ ተክለዋል። ከአቶ ሀይሉ ጋር ሌሎች እጩ ተመራጮችም በአረንጓዴ አሻራ መርሃ…

በቻግኒ የምርጫ ክልል ጓንጓ ወረዳ በሚገኙ ስጋዲ የምርጫ ጣቢያ አርሶ አደሮች ድምፅ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻግኒ የምርጫ ክልል ጓንጓ ወረዳ በሚገኙ ስጋዲ የምርጫ ጣቢያ አርሶ አደሮች ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ወቅቱ እርሻ የሚለሰለስበትና የበቆሎ እንክብካቤ የሚከናወንበት ቢሆንም ድምጻችን ያላት ዋጋም የቀጣዩን ህይወት የምትወስን በመሆኗ…