መኪና አስመጣላሁ በሚል ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ከሰዎች ሰብስቦ ተሰወረ የተባለው ኩባንያ ምላሽ ሰጥቷል
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መኪና አስመጣላሁ በሚል ከግለሰብ 173 ሺህ ብር በላይ በድምሩ ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ሰብስቦ ተሰወረ የተባለው ኩባንያ አለሁ ብሏል።
ፋት ትራንስፖርት ቴክኖሎጂስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አሽከርካሪውን ጨምሮ 5 ሰዎችን የሚያሳፍር መኪና፣…