የሀገር ውስጥ ዜና አንድነት ፓርክ ከቅዳሜ እስከ ረቡዕ ድረስ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለጸ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት ፓርክ ከመጭው ጥር 30 እስከ የካቲት 4 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለጸ። በእነዚህ ቀናት ፓርኩን ለመጎብኘት ትኬት የቆረጡ ጎብኚዎች ከሀሙስ የካቲት 5 ቀን ጀምሮ ጉብኝታቸውን ማከናወን እንደሚችሉም ፓርኩ…
ጤና የአፍሪካ ህብረት ለጉባኤ በመጡ ተሳታፊዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የማጣራት ምርመራ እያካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ለጉባኤ በመጡ ተሳታፊዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የማጣራት ምርመራ እያካሄደ ነው። ዛሬ በህብረቱ ዋና ፅህፈት ቤት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ የሚካሄደው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል። ይህንንም ተከትሎ…
የዜና ቪዲዮዎች የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የመንፈቅ ዓመት የትምህርት ዘመንን በሰላም ማጠናቀቁን ገልጿል Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gvBcsuOQQGw&t=184s
የዜና ቪዲዮዎች ለምርጫ ስኬታማነት . . .# ዙሪያ መለስ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CzHeNqjEpWk&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ ወደ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት መዋቅር የሚደረግ ሽግግር ግልጽነትን ያረጋገጠ መሆን እንዳለበት አሳሰቡ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት መዋቅር የሚደረግ ሽግግር ግልጽነትን ያረጋገጠ እና የሰራተኞችን መብት ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን እንዳለበት አሳሰቡ። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፈረንስ እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፈረንስ እና አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። አውደ ርዕዩ “ቡናን ከምድረ ቀደምት ሀገር” በሚል መሪ ቃል ነው ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚከበረው። በአውደ ርዕዩ ላይ የግብርና…
ቢዝነስ በ10 ሚሊየን ዶላር ለሚገነባው የመድሀኒት ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ የመድሀኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረት ድንጋዩ አፍሪቱር ፋርማኪዩር ማኑፋክቸሪንግ የኢንቨስትመንት ስራውን በኢንዱስትሪያል ፓርኩ ለመጀመር የሚያስችለው…
የሀገር ውስጥ ዜና 7ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ አውደ ርዕይ፣ ባዛርና ሲምፖዚየም ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ አውደ ርዕይ፣ ባዛርና ሲምፖዚየም በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። አውደ ርዕዩ ”የህብረት ስራ ግብይት ለሰላም ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና አዲስ የተወለደ ጨቅላ ህጻን በኮሮና ቫይረስ ተያዘ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ውሃን ከተማ በሚገኝ ሆስፒታል የተወለደ ጨቅላ ህጻን በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተሰማ። ህጻኑ ከተወለደ ከ30 ሰዓታት በኋላ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መሆኑን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ይህም በቫይረሱ የተያዘ በእድሜ ትንሹ ሰው…
ቴክ ማይክሮሶፍት በዊንዶውስ 10 አጋጥሞት የነበረውን ችግር መፍታቱን አስታወቀ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በዊንዶውስ 10 የመተግበሪያ ስርዓት አጋጥሞ የነበረውን ችግር መፍታቱን አስታወቀ። በርካታ ተጠቃሚዎች መተግበሪያው ከትናንት ጀምሮ መስራት ማቆሙን ገልጸው ነበር። ተጠቃሚዎች እንደገለጹት በዴስክቶፕ መረጃ መፈለጊያ ትዕዛዝ ሲጠይቁ…