Fana: At a Speed of Life!

3 ሺህ 700 ሰዎችን በያዘችው መርከብ ላይ አዲስ 41 የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የባህር ዳርቻ መልህቋን በጣለችው መርከብ ላይ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁት ሰዎች 61 ደረሰ። 3 ሺህ 700 ሰዎችን የያዘችው ዳይመንድ ፕሪንስስ መርከብ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በዮኮሀማ ለይቶ ማቆያ አካባቢ ትገኛለች። በመርከቧ ውስጥ…

የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነትን 28 ሃገራት ማጽደቃቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ አህጉር ነጻ የንግድ ቀጠናን በመጭው ሐምሌ ወር በይፋ ስራ ለማስጀመር 54 ሀገራት መፈረማቸውን የህብረቱ ኮሚሽን የንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽነር አምባሳደር ሙቻንጋ አልበርት ገለጹ። ነጻ የንግድ ቀጠናውን ለመመስረት የተደረሰውን ስምምነት…

አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ከአሜሪካ የፓርላማ እና ኮንግረስ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ከአሜሪካ የፓርላማ እና ኮንግረስ አባላት ጋር ተወያዩ። አፈ ጉባኤው ከሴናተር ጀምስ ኢንሆፊ እና ከኮንግረስ አባሉ ስቲቨን ሆርስፎርድ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በአሜሪካ…

ምርጫው በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ እንዲከናወን ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ሃላፊነት እንደሚጠበቅ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ነሃሴ ወር ላይ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ምርጫ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እንዲከናወን ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ሃላፊነት እንደሚጠበቅ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መጪውን ሃገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ…