ጤና ለጤናማ የአኗኗር ዘይቤ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ደስተኛ ህይዎት ለመኖር እንደሚያግዝ ባለሙያዎች ይመክራሉ። ለዚህ ደግሞ ከአመጋገብ ስርዓት ጀምሮ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቃሚ ነው፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ባለሙያዎቹ ለጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ይረዳሉ ያሏቸው ምክረ ሃሳቦች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 170 ሰዎች ተጎድተዋል Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቱርክ ኢስታንቡል በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። አውሮፕላኑ በኢስታንቡል አውሮፕላን ማረፊያ በማረፍ ላይ እያለ ከማኮብኮቢያው ተንሸራቶ በመውጣቱ አደጋው ደርሷል። በዚህ ሳቢያም አውሮፕላኑ ሶስት ቦታዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከ187 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው አጎበሮችን እያሰራጨ ነው Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ 187 ሚሊየን 395 ሺህ ብር ዋጋ ያላቸውን 3 ነጥብ 1 ሚሊየን አጎበሮች ማሰራጨት መጀመሩን አስታወቀ። በኤጀንሲው የመድኃኒትና የህክምና መገልገያዎች ስርጭትና ተሽከርካሪ ስምሪት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት 36ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት 36ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል። በአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ መካሄድ በጀመረው ጉባዔ ላይ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማትን…
ስፓርት ሀዲያ ሆሳዕና የቅጣት ውሳኔ ተላለፈበት Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዲያ ሆሳዕና የእግር ኳስ ክለብ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈበት። ቅጣቱ ከወልቂጤ ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ አንዳንድ የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች ከስፖርታዊ ጨዋነት ውጭ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ ከሜዳ ውጭ ከፀጥታ ሀይሎች ጋር በፈጠሩት ግርግር ምክንያት…
ፋና ስብስብ የኮሮና ቫይረስን በመስጋት የሰርግ ስነ ስርዓታቸውን በቀጥታ ስርጭት የተከታተሉት ጥንዶች Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ከወደ ቻይና ያደረገው የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ከሆነ ውሎ አድሯል። የቫይረሱ ስርጭትም አድማሱን እያሰፋ የበርካቶችን ህይዎትም እየቀጠፈ ይገኛል። ከሰሞኑ የቫይረሱን ስርጭት በመፍራት ከወደ ሲንጋፖር የተሰማው ዜና ደግሞ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና በኮሮና ቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 563 ደረሰ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ500 በላይ መድረሱ ተነገረ። እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ የሟቾቹ ቁጥር 563 መድረሱን መረጃዎች ያመላክታሉ። በትናንትናው እለት ብቻ በሁቤይ ግዛት 70 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከቀረቡባቸው ክሶች ነፃ ሆኑ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከስልጣን እንዲነሱ ከቀረቡባቸው ክሶች ነጻ ሆነዋል። ፕሬዚዳንቱ ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀምና የምክር ቤቱን ስራ በማደናቀፍ ክስ ቀርቦባቸው የክርክር ሂደቱ ሲታይ ቆይቷል። ትራምፕ በበኩላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለመንግስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአምስት የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ። በዚህ መሰረት፦ አቶ መስፍን መላኩ - በሚኒስትር ዲኤታ ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዶክተር ሹመቴ ግዛው - የኢንፎርሜሽን…
የዜና ቪዲዮዎች ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 22 አካባቢ በተፈጠረው ችግር ህይወታቸው ባለፈ ሁለት ወጣቶች የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Tibebu Kebede Feb 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EmRhKFfeoRg&t=20s