Fana: At a Speed of Life!

የ8 ወር ነፍሰ ጡር የሆኑት እናት ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ8 ወር ነፍሰ ጡር የሆኑት እናት በሃዋሳ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በሜሪ ጆይ ቁጥር አንድ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ የምርጫ ካርዳቸውን ከወሰዱ በኋላ ጭንቀታቸው ምርጫውን እንዴት መሳተፍ እችል ይሆን የሚል…

ኢ/ር ታከለ ኡማ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የማእድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ኢንጂነር ታከለ ‘‘ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሁሉም ድምፅ የሚሰማበትና ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚያሻግር ምርጫ እያደረግን እንገኛለን’’ ብለዋል። በምርጫው እየተሳተፉ…

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ምርጫ ጣቢያ 01 በመገኘት ድምፃቸውን ተሰጥተዋል። ኡስታዝ አቡበከር ድምጻቸውን ከሰጡ በኋላ ችግኝ ተክለዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

በቢሻን ጉራቻ ከተማ አስተዳደር የምርጫ ሂደቱ በሰላም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሻን ጉራቻ ከተማ አስተዳደር የምርጫ ሂደቱ በሰላም እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት እንዳደረገው አራት የምርጫ ጣቢያዎች ባሉባት ቢሻን ጉራቻ የምርጫ ክልል ማህበረሰቡ በጠዋት ወጥቶ ድምፅ መስጠት ጀምሯል።…

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር አብድልቃድር አደም ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር አብድልቃድር አደም ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ሊቀ መንበሩ በሙወዳደሩበት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ምርጫ ክልል ነው ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

ዶ/ር ይናገር ደሴ ፣ አቶ ተተካ በቀለና ዶ/ር ዮናስ ዘውዴ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ፣ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ድርጅት ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተተካ በቀለና ዶክተር ዮናስ ዘውዴ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል ። ድምፅ ከሰጡ በኃላም የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 የምርጫ ጣብያ 4 እና 5 ድምጽ መስጠታቸውን ካፒታል ዘግቧል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቀዳሚዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እየተገነባ ያለውን የዳቦ ፋብሪካ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቀዳሚዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እየተገነባ ያለውን የዳቦ ፋብሪካ አጠቃላይ ሂደት ጎበኙ፡፡ የዳቦ ፋብሪካው ሙሉ በሙሉ ሥራ ሲጀምር በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የማምረት አቅም እንዳለው በማህባረዊ ትስስር ገጻቸው…

6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎችን ሰርተዋል፡፡ የብሪታንያ ቢቢሲ በዓለም አቀፍ ዘገባ አምዱ ላይ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የመጀመሪያውን…

የባልደራስ ፖርቲ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የህዝብ ተወካዮች ተመራጭ ልጅ ጌታቸው ተድላ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የባልደራስ ፖርቲ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የህዝብ ተወካዮች ተመራጭ ልጅ ጌታቸው ተድላ በአራዳ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 2/14 ወረዳ 08 ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ሰላማዊ በሆነ መልኩ ህዝቡ ድምፁን ሲሰጥ…