ቴክ ጎግል የቻይና ቢሮውን በጊዜያዊነት ዘጋ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በቻይና የሚገኘውን ቢሮውን በጊዜያዊነት መዝጋቱን አስታወቀ። የመረጃ ማፈላለጊያ ገጹ ከቻይና በተጨማሪ በሆንኮንግ እና ታይዋን የሚገኙ አገልግሎት መስጫ ቢሮዎቹን መዝጋቱንም አስታውቋል። ከጎግል በተጨማሪ አማዞን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ጀርመን የሚኒስትሮች ኮሚሽን የባለሙያች የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮ ጀርመን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን የባለሙያች የምክክር መድረክ ተጠናቋል። በውይይት መድረኩ ሁለቱ ወገኖች በሰኔ ወር 2011 ዓ.ም በበርሊን በተፈራረሙት የጋራ ኮሚሽን ስምምነት መሰረት እና…
ስፓርት የ2020 የቤት ውስጥ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኮሮና ቨይረስ ምክንያት ተራዘመ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና አስተናጋጅነት በናንጂንግ ሊካሄድ የነበረውን የ2020 የቤት ውስጥ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሀገሪቱ በተከሰተው በኮሮና ቨይረስ ምክንያት መራዘሙ ተገለፀ። የ2020 የቤት ውስጥ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቻይናዋ ናንጂንግ ከተማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ7 ሺህ በላይ ደረሰ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 7 ሺህ 711 መድረሱን የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በቫይረሱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 170 መድረሱንም ነው የገለጸው። የቫይረሱ ስርጭትም በመላው ቻይና መስፋፋቱን ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ መንገደኞች የሙቀት ልየታ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ዶ/ር ሊያ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ከሁሉም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ መንገደኞች የሙቀት ልየታ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ በቻይና የተከሰተው እና አሁን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶሪያ ወታደሮች በአማጽያን ቁጥጥር ስር የነበረች ቁልፍ ከተማን አስለቀቁ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢሲ) የሶሪያ መንግስት ወታደሮች በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር የነበረች ወሳኝ ከተማን ነጻ ማውጣታቸው ተሰምቷል። የሶሪያ ጦር በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ ክፍል ኢድሊብ ግዛት ባካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር የነበረችውን ማራት አል ኑማ ከተማን…
የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ እየተሰራ ያለውን የመከላከል ስራን አስመልክቶ ከጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6W5RJWG8WEA
ፋና 90 የትምህርት ተቋማት ሃገርን ከውድቀት የሚታደግ ትውልድ መፍጠር ይገባቸዋል ተባለ Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3uOac5ehaoo
ፋና 90 የፀጥታ መዋቅሩ በዩኒቨርስቲዎች አስቀድሞ የመከላከል ስራ ባያከናውን ኖሮ በርካታ ጉዳቶች ይከሰቱ ነበር- መንግስት Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=MFEaxF6NpaI
የሀገር ውስጥ ዜና የገናሌ ዳዋ III ኃይል ማመንጫ ጥር 26 ይመረቃል Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 254 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው የገናሌ ዳዋ III የውሃ ኃይል ማመንጫ ጥር 26 ቀን ይመረቃል። የገናሌ ዳዋ III የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ 2 ነጥብ 57 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃ የመያዝ አቅም አለው። ለግንባታው 451…