የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በ627 ሚሊየን ብር የመንገድ ግንባታ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በ2012 በጀት ዓመት 43 ፕሮጀክቶችን በ627 ሚሊየን ብር እየገነባ መሆኑን አስታወቀ።
የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ዋና የስራ ሂደት መሪ አቶ ጌትነት ዘውዴ እንዳሉት፥ በክልሉ ወረዳን ከወረዳ እና…