Fana: At a Speed of Life!

ሙሽሮቹ ከሰርጋቸው ማግስት ምርጫ ጣቢያ ተገኝተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሙህዲን የሱፍና ወይዘሮ ሰሚራ እንድሪስ ሰርጋቸውን በትናንትናው እለት ፈጽመው በዛሬው እለት ከሰርጋቸው ማግስት በቃሉ ወረዳ 1 የምርጫ ክልል በምርጫ ጣቢያ ላንድ ማርክ ትምህርት ቤት በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል፡፡ በስንታየሁ ሙሀመድ…

የአፍሪካ ህብረት ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባ የምርጫ ሂደቱን እየታዘበ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጎን ኦባሳንጆ የተመራው የአፍሪካ ህብረት ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባ የምርጫ ሂደቱን እየታዘበ ይገኛል። የህብረቱ ታዛቢዎች በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 የምርጫ ክልል 21/22 ምርጫ ጣቢያ 4 እና…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ በወላይታ ዞን ዳምት ወይዴ ምርጫ ክልል ሁለት ቢጣና ማዘጋጃ ምርጫ ጣቢያ አንድ ተገኝተው ድምጽ የሰጡ ሲሆን፥ አረንጓዴ አሻራቸውንም አሳርፈዋል፡፡ በማስተዋል…

የአብን ሊቀ መንበር በለጠ ሞላ በሚወዳደሩበት የምርጫ ክልል ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር በለጠ ሞላ በሚወዳደሩበት የምርጫ ክልል ድምጽ ሰጡ፡፡ ሊቀ መንበሩ በቆቦ ከተማ 04 ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ ድምጽ የሰጡ ሲሆን፥ ሁሉም ተወዳዳሪ ፖርቲዎች ጥንቃቄ በማድረግ የህዝብ ድምፅ እንዲከበር ሊሰሩ…

6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ችግር እየተካሄደ መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በሃገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን ባሰባሰበው መረጃ መራጩ ህዝብ 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላማዊና በተረጋጋ መንገድ እያካሄደ መሆኑን ገለጸ። በቀጣይ ተመሳሳይ መረጃዎችን ከፌዴራልና ከክልል…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ምርጫ ጣቢያ ሁለት ድምጽ ሰጥተዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴ ድምጽ ሰጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴ በወረዳ 7 ምርጫ ጣቢያ 2 ድምጽ ሰጥተዋል። በዙፋን ካሳሁን ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

አቶ ክቡር ገና በአዲስ አበባ ከተማ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢዜማ ተወካይ አቶ ክቡር ገና በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ምርጫ ክልል 26/27 ምርጫ ጣቢያ 11 በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…

የጉሙሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በለሚ ኩራ ምርጫ ጣቢያ 1ሀ/3 የብልፅግና ፖርቲ ተወካይ የጉሙሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ድምፅ ሰተዋል። በምንይችል አዘዘው ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…