Fana: At a Speed of Life!

የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዱዓለም አራጌ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢዜማ ምክትል ፕሬዚደንትመሪ አቶ አንዱዓለም አራጌ በአዲስ አበባ ከተማ ድምጽ ሰጡ፡፡ አቶ አንዱዓለም በሚወዳደሩበት ግንፍሌ ምርጫ ጣቢያ ነው ድምጽ የሰጡት፡፡ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ምርጫው የተጠበቀውን ያህል ውጤታማ እንዲሆን ያደርገዋል…

የአብን ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ዩሱፍ ኢብራሂም ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአብን ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ዬሱፍ ኢብራሂም ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ አብንን ወክለው በደሴ ከተማ የሚወዳደሩት ዩሱፍ ኢብራሂም ድምጽ የሰጡት በደሴ ከተማ ሳላይሽ የምርጫ ጣቢያ አንድ ነው። ምክትል ሊቀ መንበሩ ምርጫው በጥሩ ሁኔታ ሰላማዊ ሆኖ…

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ድምጽ ሰጡ፡፡ አቶ ርስቱ በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ ምርጫ ጣቢያ 02 ነው ድምጽ የሰጡት፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጡ፡፡ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ድምጽ የሰጡት በምርጫ ክልል 28 ምርጫ ጣቢያ 6 ሲሆን፥ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግል ተወዳዳሪ ናቸው፡፡…

የኢዜማ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ብርሃኑ ነጋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢዜማ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ብርሃኑ ነጋ በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጡ፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቱ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶን ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከድምጽ መስጠቱ በተጨማሪ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ በማስተዋል አሰፋ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፑሽኪን አደባባይ በጎፋ ማዞሪያ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፑሽኪን አደባባይ በጎፋ ማዞሪያ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ እንመርጣለን ፣ ፕሮጀክት እንከታተላለን እንዲሁም ችግኝ እንተክላለን ብለዋል። መንገዱ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በደንዲ ምርጫ ክልል ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በደንዲ የምርጫ ክልል በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሐመድ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሐመድ ቡህ በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ። በድሬዳዋ አስተዳደር በከዚራ መንደር ሁለት የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን የሰጡት አቶ አህመድ በድሬዳዋ ዛሬ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ድምጽ ሰጡ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነው ድምጽ የሰጡት፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…