Fana: At a Speed of Life!

ኒውዚላንድ ለኢትዮጵያ ምርጫ ማስፈፀሚያ የሚውል የ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኒውዚላንድ ለቀጣዩ የኢትዮጵያ ምርጫ ማስፈፀሚያ የሚውል የ1 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገች። የድጋፍ ስምምነቱንም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካትይ ቱርሃን ሳለህ በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሊቢያ እና ሶሪያ ቀውስ ዙሪያ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቱርክ አቻቸው ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በሊቢያ እና ሶሪያ ቀውስ ዙሪያ በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሶሪያ የእርስ በርስ ግጭት ላይ የሚስተዋለውን አላስፈላጊ የውጭ ሃይል ጣልቃ ገብነት ማስቀረት…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት ጀምሮ በኤርትራ ጉብኝት ሲያደርጉ ቆይተዋል። በቆይታቸውም የሶስትዮሽ ውይይትን ከኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች ጋር አድርገዋል።…

በኦሮሚያ ክልል በጅምር የቀሩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በጅምር የቀሩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ። የክልሉ ኢንቨስትመንት ስራ ፈጠራ እና ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ከክልሉ በተለያዩ ዘርፎች ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ውይይት ጀምሯል። ማስተባበሪያው…

ኢትዮጵያ በ3ኛው አካታች እና የተመጣጠነ ዓለም አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ እየተካፈለች ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጂቡቲ እየተካሄደ ባለውና በ3ኛው ዓለም አቀፍ አካታች እና የተመጣጠነ የትምህርት ጉባኤ ላይ እየተካፈለች ትገኛለች። በጉባኤው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ ሃገራት አካታች እና የተመጣጠነ ዓለም አቀፍ የትምህርት ድንጋጌ ትብብር ማዕቀፍ…