የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ባንክ የውሃ ግሎባል ዳይሬክተር የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን ጎበኙ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ባንክ የውሃ ግሎባል ዳይሬክተር ጄኒፈር ሳራ የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባስልጣን የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን ጎበኙ። የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ዘሪሁን አባተ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ እየሰራ ያለውን ስራ እና ቀጣይ የትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ነባር የስኳር ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ማምረት በመጀመራቸው ውጤታማ አድርጓቸዋል ተባለ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነባር የስኳር ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲያመርቱ በመደረጉ ውጤታማ እንዳደረጋቸው የስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ወዩ ሮባ ፋብሪካዎቹ ቀደም ሲል በተቀመጠላቸው መጠንና ጥራት ልክ እያመረቱ እንዳልነበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች የፈረሙትን የሦስትዮሽ ስምምነት ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች ከዚህ ቀደም የፈረሙትን የሦስትዮሽ ስምምነት ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የስሎቬኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሎቬኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርያን ሳሬች ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የስራ መልቀቂያቸውን ለሃገሪቱ ፓርላማ ያስገቡ ሲሆን፥ ጠቅላላ ምርጫ እንዲካሄድም ጥሪ አቅርበዋል። እርሳቸው የሚመሩት ጥምር ፓርቲ በፓርላማው አቅም…
ጤና በናይጀሪያ በላሳ ትኩሳት ወረርሽኝ 29 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጀሪያ በተከሰተ የላሳ ትኩሳት ወረርሽኝ በትንሹ የ29 ሰዎች ህይወት አልፏል። የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት በተያዘው የፈረንጆቹ ጥር ወር በወረርሽኙ ህይወታቸው ካለፈው ሰዎች በተጨማሪ 195 ሰዎች በወረርሽኙ መያዛቸውን ገልጸዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች የስራ አጥነት ችግርና የግል ፕሮጀክቶች ስኬታማነት በኦሮሚያ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=g9VnGAgt9l0
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ የመዛግብት እና የዳኞች ቁጥር አለመመጣጠን ለስራው እንቅፋት እንደሆነበት ገለፀ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመዛግብት እና የዳኞች ቁጥር አለመጣጣም ለስራው እንቅፋት እንደሆነበት ገለፀ። ፍርድ ቤቱ በስራ ላይ ያሉ ዳኞች ቁጥር አገልግሎት ለማግኘት ከሚቀርቡ ጉዳዮች ፍሰት ጋር እንደማይጣጣም የስድስት ወር እቅድ አፈጻጸሙን…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ካቢኔ ሹም ሽር በምክትል ከንቲባው ሲብራራ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UDDnSOaTtlA
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በነገው ዕለት የሲቪል አቪየሽን አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ያፀድቃል Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባ በነገው እለት ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በነገው በስብሰባው የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ2012 በጀት ዓመት የ6 ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ያደምጣል ተብሎ ይጠበቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሌራ በሽታን ለመከላከል እየተደረገ ያለው ርብርብ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ Tibebu Kebede Jan 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሌራ በሽታን ለመከላከል እየተደረገ ያለውን ርብርብ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የበሽታ መከላከልና ጤና ማጎልበት የስራ ሂደት ባለቤት አቶ መና መኩሪያ ገለጹ። በደቡብ ክልል በሚገኙ በተወሰኑ አካባቢዎች…