Fana: At a Speed of Life!

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የልኡካን ቡድን ወደ አሜሪካ ተጓዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የኢትዮጵያ የልኡካን ቡድን ወደ አሜሪካ ተጓዘ። ቡድኑ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል እና አለቃቀቅ ጋር በተያያዘ ከዚህ በፊት በተደረሰው ስምምነት መሰረት ከግብጽ እና…

በፕሪምየር ሊጉ አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዲስ አበበ እና በክልል ከተማዎች ተካሂደዋል፡፡ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 1 ለ 0 በማሸነፍ በ18 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ መቀመጥ ችሏል፡፡…

በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች የበረሃ አንበጣ መንጋ መከሰቱ ተገለፀ

አዲስ አበበሳ፣ጥር 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች የበረሃ አንበጣ መንጋ መከሰቱን የክልሉ የግብር እና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የበረሃ አንበጣ መንጋው ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ህብረተሀሰቡ የተለያዩ ባህላዊ የመከላከያ ዘዴዎችን በመጠቀም ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ…

በኢትዮጵያ 7 ሚሊየን ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እስከ ሰኔ 2012 ዓ.ም ድረስ 7 ሚሊየን ዜጎች ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ብሔራዊ የአደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።   ኮሚሽኑ ከጥር እስከ ሰኔ 2012 ዓ.ም ምግብና ምግብ ነክ…

በቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ35 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበበሳ፣ጥር 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቃዊ ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ35 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የአደጋ እና የአስቸኳይ ጊዜ ባለስልጣን  አስታወቀ። በደረሰው የመሬት መንቀጥቅጥ  ህንጻዎች የፈራረሱ ሲሆን  በፍርስራሹ ስር የሚገኙትን ሰዎች ለማትረፍት ጠንካራ የሆነ…

37ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር በዛሬው ዕለት ተካሄደ፡፡   የተካሄዱት የውድድሮች ርቀትም የ10ኪ.ሜ አዋቂ ሴቶች ፣ 6 ኪሎ ሜትር ወጣት ሴቶች ፣ የ8 ኪሜ የወጣት ወንዶች ፣ 10 ኪሎ ሜትር ወንዶች ፣ ድብልቅ…

በግብፁ ፕሬዚዳንት ላይ ተቃውሞ እንዲነሳ ሲቀሰቅስ የነበረው መሀመድ አሊ ራሱን ከፓለቲካ አገለለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በመልቀቅ በግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ላይ የተወሰነ ተቃውሞ እንዲቀሰቀስ ምክንያት የነበረው የቀድሞው የመከላከያ ኮንትራክተር መሀመድ አሊ ራሱን ከፓለቲካ አገለለ። የንግድ ሰው መሀመድ አሊ ራሱን…

ብልጽግና ወደ አንድነት እንዲመጣ ያስቻለ ፓርቲ መሆኑን በስልጠና ላይ የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ከፋፋይነትና አግላይነትን በማስቀረት ወደ አንድነት እንዲመጣ ያስቻለ መሆኑን በአዳማ ከተማ ስልጠና ላይ የሚገኙ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። ከአመራሮቹ መካከል የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ አሻድሊ ሀሰን በሰጡት…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለመንግስት ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መንግስት ‘ለ60 ዓመታት ገደማ’ ያቀረበውን ጥያቄ ለመመለስ ውሳኔ በማስተላለፉ መደሰቱን በመግለጽ ምስጋና አቅርቧል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከትናንት በስቲያ ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባው…