Fana: At a Speed of Life!

በብራዚል ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ እና መሬት መንሸራተት አደጋ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ30 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተነገረ። በሚናስ ጌራይስ ግዛት መዲና በጣለው ከባድ ዝናብ ከሞቱት በተጨማሪ 17 ሰዎች የገቡበት አለመታወቁን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች አስታውቀዋል።…

ረጅሙ የቦይንግ 777-9 ኤክስ አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን በስኬት አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ረጅሙ የቦይንግ አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን በስኬት አጠናቋል። ቦይንግ 777- 9 ኤክስ የተሰኘው ይህ አውሮፕላን ባለ ሁለት ሞተር እና 76 ሜትር ርዝመት እንዳለው ተገልጿል። አዲሱ አውሮፕላን በኩባንያው ምርቶች ላይ በሚፈጠሩ እክሎች…

በሀረር ከተማ በጥምቀት በዓል ከተፈጠረው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ 87 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረር ከተማ በጥምቀት በዓል አከባበር ወቅት ከተፈጠረው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ 87 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ የሰለምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ናስር ዩያ በሰጡት መግለጫ፥…

በባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ የሮኬት ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢራቅ መዲና ባግዳድ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ። ሶስት የሮኬት ጥቃቶች የተፈጸሙ ሲሆን፥ አንደኛው ሮኬት ብቻ በኤምባሲው ካፌ ላይ ማረፉ ተነግሯል። ሌሎች ሁለት ሮኬቶች ግን በኤምባሲው አቅራቢያ ወድቀዋል ነው…

አንጋፋው የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብሪያንትና የ13 ዓመት ልጁ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካዊው የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብሪያንት ከልጁ ጂያና ጋር በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወቱ አለፈ። ካሊፎርኒያ ካላባሳስ ከተማ በተከሰተው የሄሊኮፕተር አደጋ ኮቢ ብሪያንት እና ልጁን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። የ41 ዓመቱ ኮቢ…

የዓለም የስጋ ደዌ ቀን በኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የስጋ ደዌ ቀን በኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ ተከብሮ ውሏል።   ቀኑ "በእውቀትና በፍቅር የተመሰረተ ሁለንተናዊ አገልግሎት በመስጠት ከስጋ ደዌ ነፃ የሆነ ማህበረሰብ እንፍጠር" በሚል መሪ ቃል ነው ተከብሮ የዋለው።…

ዩጋንዳ የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዋንጫ ውድድር ለማለፍ ሲያደርግ ከነበረው ቅድመ ማጣሪያ ውጪ ሆነ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ በዛሬው ዕለት በባህርዳር ዓለም አቀፍ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ። መሪዎቹ በሁለትዮሽ እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።…