የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግናን ወክለው በእጩነት የቀረቡት የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በስልጤ ዞን በቅበት የምርጫ ክልል በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል። በስልጤ ዞን በአምስት የምርጫ ክልሎች መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በቦሌ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ በይመር ዳውድ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አብንን ወክለው ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የሚወዳደሩት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በጣና ሁለት - ሀ የምርጫ ጣቢያ ድምፅ ሰጠዋል። በምናለ አየነው ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ጫሞ ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ከድምጽ አሰጣጡ በኋላ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 1 ዌልስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 1 ዌልስ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጣለች፡፡ ትናንት ምሽት ከጣሊያን ጋር የተጫወቱት ዌልሶች 1 ለ 0 ቢሸነፉም ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ጣሊያን ጨዋታውን ፔሲና ባስቆጠራት ጎል 1 ለ 0…
የሀገር ውስጥ ዜና ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል፡፡ ምርጫው በመላ ሃገሪቱ በተዘጋጁ የምርጫ ጣቢያዎች የሚካሄድ ይሆናል፡፡ አጠቃላይ የቁሳቁስ ዝግጅትና ስርጭት መጠናቀቁን ምርጫ ቦርድ መግለጹ ይታወሳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር እና አካባቢዋ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ በሚጠናቀቅበት ጉዳይ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ እና በዙሪያ ወረዳዎች የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ በሚጠናቀቅባቸው ጉዳዩች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ በባህርዳር ከተማና በዙሪያ ወረዳ ዘጠኝ የፓለቲካ ፓርቲዎች የሚንቀሳቀሱ ሲሆን÷ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለምርጫው አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለምርጫው ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ነገ ለሚካሄደው ምርጫ የድንኳን መትከል እና መሠል ተግባራት በመከናወን ላይ መሆኑን ከከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጋሮ ከተማ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚደረገው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በጂማ ዞን አጋሮ ከተማ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን በከተማዋ የምርጫ ቦርድ አስተባባሪ አስታውቋል፡፡ በአጋሮ ከተማ በጎማ 2 የምርጫ ክልል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የኢዜማና የእናት ፓርቲ አባላት ለህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡታጅራ፣ መስቃን እና ማረቆ ወረዳ ስር ለሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት ለሚካሄደው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ በቡታጅራ ከተማ እና በመስቃንና ማረቆ ወረዳ ስር ለሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት እየተካሄደ ነው፡፡ በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን የመስቃንና ማረቆ ምርጫ ክልል 87 የምርጫ ጣቢያዎች…