Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያውን እሁድ ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለህንዱ የታዳጊዎች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ ያከናውናል። ብሄራዊ ቡድኑ በአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ እየተመራ ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ በባህር ዳር ልምምዱን እያከናወነ…

የአነስተኛ የውሃ መሳቢያ ፓምፖችና ሞተሮች መፈተሻ ማዕከል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የአነስተኛ የውሃ መሳቢያ ፓምፖችና ሞተሮች መፈተሻ ማዕከል ተከፈተ። በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብትና ምግብ ዋስትና ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ካባ ዑርጌሳ፥ በሃገራችን መሰረታዊ የልማት ጥያቄና ቁልፍ…

ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወደ ተከሰተባቸው ሀገራት የሚጓዙ መንገደኞች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወደ ተከሰተባቸው ሀገራት የሚጓዙ መንገደኞች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲቲዩት ይፋ አድርጓል፡፡ ጥንቃቄዎቹም፡- • የትኩሳትና የሳል ምልክት ከሚታይባቸው ሰዎች ጋር ንክኪ አለማድረግ፣…

ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ልየታ ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮላፕላን ማረፊያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኖቭል ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ሁሉም መንገደኞች የሰውነት ሙቀት ልየታ ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መጀመሩ ተገለፀ። የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ በዛሬው…

የጂቡቲ የንግድ ልዑካን ቡድን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን እና የሞጆ ደረቅ ወደብን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂቡቲ የንግድ ልዑካን ቡድን በዱከም ከተማ የሚገኘውን ኢንዱስትሪ ዞን እና የሞጆ ደረቅ ወደብን ጎብኝቷል። በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ የሚገኘው በጅቡቲ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የተመራ የንግድ ልዑካን ቡድን በዛሬው እለት ኢስተርን ኢንዱስትሩ…

በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ በቃ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ መብቃቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።   ሚኒስቴሩ ከ9ኛ እስከ 12 ክፍል ላሉ ተማሪዎች መማሪያና መምህራን ማስተማሪያ የሚሆነው ታብሌት፥ ንድፍ በሀገር ውስጥ እንዲሰራ…