የሊቢያ ጎረቤት ሀገራት በትሪፖሊ ሰላምና መረጋጋትን ማስፈን በሚቻልበት አግባብ እየመከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ጎረቤት ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትሪፖሊ ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን በአልጀሪያ እየመከሩ ነው።
የግብፅ፣ ቻድ፣ ኒጀር፣ አልጀሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ማሊ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትሪፖሊ ሰላምና መረጋጋትን ማስፈን በሚቻልበት አግባብ…