የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ ተሰራጭቷል Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ መሰራጨቱን የዞኑ ምርጫ ቦርድ አስተባባሪ ገልጸዋል፡፡ የዞኑ የምርጫ ቢርድ አስተባባሪ አቶ ሙሉጌታ አክሊሉ እንዳሉት÷ የድምፅ መስጫ ወረቀትን ጨምሮ ሌሎች የምርጫ ግብዓቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዴኦ ዞን ለቅድመ ምርጫ የሚደረጉ ዝግጅቶች ተጠናቀቁ Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚደረጉ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን የጌዴኦ ዞን ምርጫ ማሰተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በዞኑ 7 የምርጫ ክልሎች እና 600 ምርጫ ጣቢያዎች መኖራቸውን የማስተባበሪያው ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከምርጫው በኋላ የከተማችን ሰላም እናስቀጥላለን-የቢሻን ጉራቻ ከተማ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገራዊ ምርጫው በኋላ ከተማዋ በምትታወቅበት ሰላማዊነቷ እንድትቀጥል የበኩላቸውን እንደሚወጡ በኦሮሚያ ክልል የቢሻን ጉራቻ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ ከ24 ሰዓታት ያነሰ ጊዜ ለቀረው ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ በቂ ዝግጅት ተደርጓል-ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ በቂ ዝግጅት መደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ደኅንነት ስትራቴጂ ማዘዣ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ውይይት አካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩም ዜጎች በሰላማዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መድረጉን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለጸ Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት የሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለጿል፡፡ በዞኑ በ13 የምርጫ ክልሎች በ1 ሺ 128 የምርጫ ጣቢያዎች ነው ምርጫ የሚከናወነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምፅ ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። መምረጥ የዜግነት መብት ነው ያሉት ነዋሪዎቹ ÷ መብታችን ለመጠቀም በነገው እለት ማለዳ ለምንፈልገው የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሸዋ ዞን በሚገኙ አብዛኞቹ ወረዳዎች የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ጣቢያዎች ደርሷል Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በምስራቅ ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የሚደረገው ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ አስተባባሪ አቶ ደበሌ ወርቁ እደገለጹት÷ እስካሁን ከ90 በመቶ በላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ ታይዋን ልካለች Tibebu Kebede Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባቶችን ወደ ታይዋን መላኳ ተሰምቷል፡፡ አሁን ላይ ወደ ታይዋን የተላከው የክትባት መጠንም ከዚህ በፊት ከታቀደው በሶስት እጥፍ የሚልቅ መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ-ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ-ግብር ተካሄደ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ-ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተካሄደ። መርሐ-ግብሩ በማይንድ ኢትዮጵያ የተዘጋጀ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ እለት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት አድርገናል – የጂማ ዞኑ ጤና ጽ/ቤት Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን በምርጫ እለት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የዞኑ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ጽ/ቤቱ ሀላፊ…