የማህበረሰብ ንቅናቄ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን የመከላከሉ ስራ ማዕከል መሆን ይገባዋል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ ንቅናቄ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን የመከላከሉ ስራ ማዕከል መሆን እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።
ብሔራዊ የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል ተከላካይ ምክር…