የሀገር ውስጥ ዜና ፍቃድ ሳይሰጥ በሠርግ እና በተለያዩ ምክንያቶች ርችት እንዳይተኮስ ፖሊስ አሳሰበ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሠርግ እና በተለያዩ ምክንያቶች ፍቃድ ሳይሰጥ ርችቶችን መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። በተለያዩ አካባቢዎች ካለፍቃድ የሚተኮሱ ርችቶችን ሽፋን በማድረግ አንዳንድ ግለሰቦች በሕገ-ወጥ መንገድ የገዙትን የጦር መሣሪያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢራን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኢብራሂም ራይሲ አሸነፉ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኢብራሂም ራይሲ አሸነፉ፡፡ ወግ አጥባቂ እንደሆኑ የሚነገርላቸውና በዳኝነትና ጠበቃነት ያገለግሉት ራይሲ በምርጫው 62 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸው ተገልጿል፡፡ ማሸነፋቸውን ተከትሎም በመጭው ነሐሴ ወር ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር በምርጫው የሚሳተፉ ዜጎች ከኮቪድ19 እንዲጠነቀቁ አሳሰበ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚሳተፉ ዜጎች ከኮቪድ19 እንዲጠነቀቁ አሳሰበ። ሀገር አቀፍ ምርጫው የኮቪድ19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ እና በኢትዮጵያም እየተስፋፋ ባለበት ወቅት ላይ የሚካሄድ ምርጫ መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ፣ ሁሉም ዜጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ቀይ መስቀል ማህበር 100 ሺህ የኮቪድ19 ክትባት ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ቀይ መስቀል ማኅበር 100 ሺህ የኮቪድ19 ክትባት ለኢትዮጵያ ቀስ መስቀል ማኅበር አስረከበ። ድጋፍ ከተደረገው 100 ሺህ ክትባት መካከል 40 ሺህ ለትግራይ ክልል የሚሰጥ ነው ተብሏል። ድጋፉን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከሃንጋሪ አቻ ተለያዩ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ ሃንጋሪን ከፈረንሳይ ያገናኘው ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ሃንጋሪ በፊዮላ ጎል ጨዋታውን መምራት ብትችልም አንቷን ግሪዝማን ለፈረንሳይ የአቻነቷን ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው 1 ለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት መካሄድ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙዩኒኬሽን ሃላፊ ሶልያና ሽመልስ በክልሎች የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት እየተካሄደ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ በሂደቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ አሜሪካ ቀጣይ ግንኙነት በጋራ መግባባት እና መከባበር ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ ‘ዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ’ ጋዜጣ ባሳተሙት “The way forward to Ethiopia-U.S. relations: Collaboration or confrontation?” የተሰኘ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ ወደየምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ነው Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ለድምጽ መስጫ ማስፈጸሚያነት የሚያገለግሉ የምርጫ ቁሳቁስ ወደየምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጩ መሆኑን የከተማው የምርጫ ክልል ሀላፊ አስታወቁ። የምርጫ ክልሉ ኃላፊ አቶ ዮሀንስ አሰፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቁት፥ የሚሰራጨው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃሰተኛ መረጃን ለመከላከል ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ መረጃ በተለይም በምርጫ ወቅት የሚያደርሰውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመከላከል ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ምርጫን የተመለከቱ መረጃዎችን ከታማኝ ምንጮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፀጥታ ሀይሎች ጎን በመቆም የአካባቢያቸውን ሰላም እየጠበቁ መሆኑን የአዳማ ከተማ እና የምስራቅ ሸዋ ዞን ወጣቶች ተናገሩ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፀጥታ ሀይሎች ጎን በመቆም የአካባቢያቸውን ሰላም በመጠበቅ ላይ መሆናቸውን የአዳማ ከተማ እና የምስራቅ ሸዋ ዞን ወጣቶች ተናገሩ። ወጣቶቹ የምርጫው ሂደት ፍትሃዊና ሰላማዊ እንዲሁም ኢትዮጵያ የምታሸንፍበት እንዲሆን ሀላፊነታቸውን በመወጣት ላይ…