ኮሚሽኑ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን በሃገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ።
የኮሚሽኑ አባላት በዛሬው ዕለት ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን…