በመዲናዋ የሚገኙ ባንኮች ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ባንኮች ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ የያዙት እቅድን ለመጀመር ዝግጅት እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከሁሉም ባንክ ስራ አስፈፃሚዎች ጋር ተወያይተዋል።…