Fana: At a Speed of Life!

ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ሶስት ግለሰቦች እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ሶስት ግለሰቦች እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የሽረ እንዳስላሴ ከተማ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ። በትግራይ ክልል የሽረ እንዳስላሴ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ገብረሚካኤል ገብረስላሴ…

ፈረንሳይና የሳህል ቀጠና አባል ሀገራት ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ እና የሳህል ቀጠና አባል ሀገራት በአካባቢው የሚስተዋለውን የሽብር ድርጊት መከላከል የሚያስችል ወታደራዊ ስምምነት ፈጽመዋል። የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን  እና የሳህል ቀጠና አባል ሀገራት መሪዎች በትናንትናው ዕለት  በተለያዩ…

ምዕመናን የሰላም ምሳሌ በመሆን የሃገሪቱን ሰላም እንዲያስጠብቁ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕመናን የሰላም ምሳሌ በመሆን የሃገሪቱን ሰላም እንዲያስጠብቁ የሃይማኖት መሪወች ጥሪ አቀረቡ። “ሀይማኖቶች ለሰላም በሚል ርዕስ” በሰላም ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተዘጋጀ መድረክ ዛሬ ተካሂዷል። በመድረኩ ከዚህ…

የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ቲቦር ናዥ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ቲቦር ናዥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአምስት የአፍሪካ ሃገራት ጉብኝት ያደርጋሉ። ረዳት ፀሃፊው ከረቡዕ ጀምሮ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ነው ጉብኝታቸውን የሚያደርጉት።…

በባሌ፣ ቦረና እና ጉጂ ዞኖች የተከሰተውን የበርሃ አንበጣ ለመከላከል ተጨማሪ አውሮፕላኖች ወደ ስፍራው ይሰማራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በባሌ፣ ቦረና እና ጉጂ ዞኖች የተከሰተውን የበርሃ አንበጣ ለመከላከል ተጨማሪ አውሮፕላኖች ወደ አካባቢዎቹ እንደሚሰማሩ ግብርና ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ ካለፈው ሰኔ ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ የተከሰተውን የበርሃ አንበጣ የመከላከል ስራ…

በቀድሞው የፓኪስታን ፕሬዚዳንት ፐርቬዝ ሙሻራፍ ላይ የተላለፈው የሞት ቅጣት ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀድሞው የፓኪስታን ፕሬዚዳንት ፐርቬዝ ሙሻራፍ ላይ ተላልፎ የነበረው የሞት ቅጣት በሀገሪቱ ፍርድ ቤት እንዲነሳ ተወሰነ። ፍርድ ቤቱ በሙሻራፍ ላይ የተላለፈው ውሳኔ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን የተከተለ አይደለም በሚል ነው ውድቅ ያደረገው። የላሆሬ…

የገቢዎች ሚኒስቴር በታህሳስ ወር 18 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በታህሳስ ወር 18 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በወሩ 18 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ከእቅድ በላይ 18 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ገልጿል። አፈጻጸሙ ካለፈው አመት ተመሳሳይ…

ለስፖርት ውርርድ ጨዋታ አዲስ ፈቃድ መስጠት ማቆሙን የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ እየተስፋፋ ለመጣው የስፖርት ውርርድ ጨዋታ አዲስ ፈቃድ መስጠት ማቆሙን የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቀ። አስተዳደሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ ጨዋታው ላይ የተግባር ቁጥጥርን አጥብቆ ለመስራት የሚያስችለውን የአሰራር…