የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የጥራት መጓደል ችግር ፈታኝ እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሁን ላይ የሚታየው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የጥራት መጓደል ችግር ፈታኝ እየሆነ መምጣቱን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከብሄራዊ ሥነ ልክ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በክልልና በከተማ አስተዳደሮች ከሚገኙ…
የዜና ቪዲዮዎች የከተማ አስተዳደሩ ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=u_ZR0kfXwFw
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የሶስቱ አፍሪካ ሃገራት ጉብኝት ውጤት Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=f7oQxblR0IM
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ አባቶችና ወጣቶች የአብሮነትና የሰላም ጉዞ ሊያደርጉ ነው Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእርጥብ ሳራቸው ሰላምን ያወጁ የጋሞ አባቶች እና ወጣቶች የአብሮነትና የሰላም ጉዞ ሊያካሂዱ ነው። ጉዞው ከጥር 6 እስከ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም የሚደረግ ሲሆን፥ ከአርባ ምንጭ በመነሳት የተለያዩ ከተሞችን በማቋረጥ እስከ ጎንደር ከተማ…
ፋና ስብስብ በ200 ሚዜዎች ታጅቦ የተከናወነው የሰርግ ስነ ስርዓት Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጀሪያ በ200 ሚዜዎች የታጀበ የሰርግ ስነ ስርአት ተከናውኗል። ሳንድራ ኢኬጂ የተባለች ናይጀሪያዊ ስሟን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ለማስፈር ሰርጓን በ200 ሚዜዎች በመታጀብ ማድመቋ ተሰምቷል። በዚህም በብዙ ሚዜዎች ታጅቦ በተከናወነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አደጋን አስቀድሞ መተንበይና መከላከል የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል አደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን አደጋዎችን አስቀድሞ መተንበይ እና መከላከል በሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። ለአምስት ቀናት የሚቆየውን ውይይት ኮሚሽኑ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ አደጋ ስጋት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ካናዳ በዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ለሞቱ ዜጎቿ ትክክለኛ ምላሽ እንደምትሻ ገለጸች Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካናዳ በኢራን ተመቶ በወደቀው የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ለሞቱ ዜጎቿ ትክክለኛ ምላሽ እንደምትሻ ገለጸች። ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ሃገራቸው ለሞቱ ዜጎቿ “ትክክለኛ ምላሽና ፍትህን ከኢራን ትሻለች” ብለዋል። ኢራን ባለፈው ቅዳሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማሽላ ምርምር በአዲስ አበባ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ በመተግበር ላይ ነው Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍቢሲ) የማሽላ ምርምር በአዲስ አበባ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ በመተግበር ላይ መሆኑ ተገለጸ። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ድጋፍ የሚካሄደው ምርምር፥ አንድ ጊዜ ተዘርቶ ዳግም ሳይታረስና ሳይዘራ በአመት እስከ ሶስት ጊዜ በአማካይ በሄክታር ከ60…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፊሊፒንስ መዲና አቅራቢያ እሳተ ገሞራ መፍሰስ መጀመሩን ተከትሎ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊሊፒንስ መዲና አቅራቢያ እሳተ ገሞራ መፍሰስ መጀመሩን ተከትሎ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ። በመጠኑ አነስተኛ የተባለው እና መፍሰስ የጀመረው እሳተ ገሞራ አካባቢውን በአመድ ብናኝ ሸፍኖታል ተብሏል። የአመድ ብናኙም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓልን በጎንደር ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥምቀት በዓልን በጎንደር ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ማስተዋል ስዩም፥ ለበዓሉ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል። በበዓሉ ላይ በርካታ የሀገር…