Fana: At a Speed of Life!

በአጣየና አካባቢው ለፈረሱ ቤቶች መገንቢያ የ55 ሚሊየን ብር የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ በአጣየና አካባቢው በፀጥታ ችግር ምክንያት የፈረሱ መኖሪያ ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ55 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። የኢንተርፕራይዙ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ መላኩ ጀምበሬ…

በቤንች ሸኮ ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ማድረጉን የቤንች ሸኮ ዞን ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ሃላፊ ኮማንደር ዳዊት ጢሞቲዎስ ከምዝገባው ቀን አንስቶ ለምርጫው ሰላማዊ ሂደት በትኩረት ሲሰራ መቆየቱን…

ኢትዮ አፍሪካ የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር በኢትዮ አፍሪካ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ የፍጻሜ ጨዋታው በኢትዮ አፍሪካ እና አበበ ቢቂላ ቡድኖች መካከል የተደረገ ሲሆን፥ መደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜው አንድ ተጠናቋል፡፡ በመለያ ፍጹም…

በትግራይ ክልል ከ700 ሺህ ለሚበልጥ ህዝብ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል 13 ወረዳዎች እና የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎች ከ700 ሺህ ለሚበልጥ ህዝብ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት በዘመቻ መሰጠቱ ተገለጸ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ቃል አቀባይ ዶክተር አይዳ ሃይለስላሴ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ በክልሉ…

በምርጫው መሳተፍና ሠላምን መጠበቅ የዜግነት ግዴታ ነው – የቦዲቲ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫው ላይ መሳተፍና ሠላምን መጠበቅ የዜግነት ግዴታችን ነው ሲሉ በወላይታ ዞን የቦዲቲ ከተማና በዳሞት ፑላሳ ወረዳ የሻንቶ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ቀጣዩን ጊዜ ለመወሰን ካርዳቸውን ይዘው የምርጫውን ቀን እየተጠባበቁ መሆኑንም ገልፀዋል ።…

ትስስር ለሕዳሴ ግድብ ጥምረት ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በቅንጅት የሚሰራ "ትስስር ለሕዳሴ ግድብ" የተሰኘ ጥምረት በይፋ ተመሰረተ። ጥምረቱ ስለ ዓባይ ግድብ ያለውን እውነታ ለዓለም ማህበረሰብ ለማስረዳት የሚሰራ ሲሆን በሃገር ውስጥና በውጭ ያሉ ምሁራንና ከፍተኛ…

በጂማ ዞን ለምርጫ የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ተጠናቀው ደርሰዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂማ ዞን ለ6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ተጠናቀው መድረሳቸውን የዞኑ ምርጫ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ሸሪፍ አባገላን እንዳሉት የምርጫ ቁሳቁስ ለሁሉም ምርጫ ክልሎች የደረሱ ሲሆን ወደ ምርጫ…

በምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን በምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት እየተካሄደ ነው። ስርጭቱ በዞኑ ድምፅ በሚሰጥባቸው 11 የምርጫ ክልሎችና 1 ሺህ 540 የምርጫ ጣቢያዎች ነው እየተካሄደ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ፅህፈት ቤት አስተባባሪ አቶ…

በደቡብ ጎንደር ዞን ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ሰኞ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ምርጫ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት አስታወቀ። የፅ/ቤቱ ሀላፊ አቶ አምሳሉ በለጠ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት በዞኑ ዘጠኝ የፖለቲካ…

በካፋ ዞን ለሚካሄደው ምርጫ ቁሳቁስ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን የፊታችን ሰኞ ለሚካሄደው ምርጫ ቁሳቁስ መግባቱን የዞኑ የምርጫ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ገለፀ። በዞኑ 8 የምርጫ ክልሎች 590 የምርጫ ጣቢያዎች እንዲሁም 13 ንዑስ የምርጫ ጣቢያዎች እንዳሉ የገለፁት የዞኑ…