Fana: At a Speed of Life!

በአዋሽ ተፋሰስ ቆላማ አካባቢዎች የቆላ ስንዴ ልማት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዋሽ ተፋሰስ ቆላማ አካባቢዎች የቆላ ስንዴ ልማት እየተካሄደ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በተፋሰሱ ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ የመስኖ የቆላ ስንዴ ልማት እየተካሄደ ሲሆን፥ ከዚህ ውስጥ 4 ሺህ ሄክታር የሚሆነው መሬት…

ኬንያ በላሙ ወደብ ሰዓት እላፊ አወጀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አልሸባብ በላሙ ወደብ ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ ሰዓት እላፊ ማወጇ ተሰምቷል። አልሸባብ በቅርቡ ላሙ በሚገኘው የኬንያና አሜሪካ ጥምር ጦር ወታደራዊ ካምፕ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ይታወሳል። የሽብር ቡድኑ በፈጸመው ጥቃት ሶስት የአሜሪካ…

አሜሪካ ከኢራን ጋር ድርድር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከቴህራን ጋር ድርድር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች። ዋሽንግተን ለፀጥታው ምክር ቤት ባስገባችው ደብዳቤ ከቴህራን ጋር ያለ ቅድመ ሁኔታ ድርድር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ገልጻለች። በተመድ የአሜሪካ አምባሳደር ኬሊ ክራፍት…

የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በሱዳን ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በሱዳን ጉብኝት እያደረጉ ነው። በሱዳን ቆይታቸው በትናንትናው እለት የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር እና የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር…

የአየር ንብረት ብክለት በአዕምሮ ጤና ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተመራማሪዎች የአየር ንብረት ብክለት በአዕምሮ ጤና ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር አስታወቁ። ለበርካታ አመታት በሰዎችና በእንስሳት ላይ ባደረጉት ጥናት የአየር ንብረት ብክለት በሰው አካል እና በአዕምሮ ላይ ተጽዕኖ በማሳደር ከፍተኛ ጉዳት…

አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ለተመሰረተባቸው ክስ መከላከያ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ዓቃቤ ህግ ለመሰረተባቸው ክስ የመከላከያ ማስረጃ በዛሬው ዕለት አቅርበዋል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህዳር 24 ቀን 2012 ዓ.ም በዋለው ችሎት አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ…

የትራፊክ ክፍያ አገልግሎት ከሰኞ ጀምሮ በከተማዋ ውስጥ ባሉ አምስት ባንኮች መሠጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ክፍያ አገልግሎት ከሰኞ ጀምሮ በከተማዋ ውስጥ ባሉ አምስት ባንኮች መሰጠት እንደሚጀምር አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የትራፊክ ክፍያን በዘመናዊ መንገድ…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አውከዋል ባላቸው 51 ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አውከዋል ባላቸው 51 ተማሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው ትምህርት እንዲስተጓጎል ፍላጎት ያላቸው እና ሁኔታዎችን በመጠቀም ችግር የፈጠሩ ተማሪዎችን በመለየት እርምጃ መውሰዱን ገልጿል።…

በቴሌኮም መሠረተ ልማት ላይ በደረሰ አደጋ 100 ሚሊየን ብር የሚገመት ኪሳራ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በመሠረተ ልማቶች ላይ በደረሰ አደጋ 100 ሚሊየን ብር የሚገመት ኪሳራ መድረሱን ገለጸ። ኢትዮ ቴሌኮም በመሰረተ ልማቶች ደህንነት ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በአዲስ አበባ እየተወያየ ነው። በውይይቱ ከ20 እስከ…

ከቁርስ በፊት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የተሻለ ስብ ያቃጥላል-ጥናት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቁርስ በፊት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የስብ ክምችትን ለማቃጠል እንደሚረዳ አንድ ጥናት አመላከተ። በብሪታንያ የተደረገው ጥናት ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በፊት ቁርስ የሚመገቡ እና ሳይመገቡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሁለት…