Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅን አፀደቀ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው በዛሬው እለት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ አድርጓል። ምክር ቤቱ በመደበኛ…

ትዊተር በሚለጠፉ መረጃወች ላይ የሚሰጡ ምላሾችን መቆጣጠር የሚያስችል አሰራር ሊሞክር ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተር ተጠቃሚወች የሚለጥፏቸውን መረጃወች ተከትሎ የሚሰጡ ምላሾችን መቆጣጠር የሚያስችል አሰራር ሊሞክር መሆኑን አስታወቀ። ኩባንያው ሙከራው ደንበኞች በነጻነት እንዲሳተፉ ለማድረግ ያለመ ስለመሆኑም ገልጿል። ከዚህ አንጻርም ተጠቃሚዎች…

በአንድ አይሱዙ መኪና የተጫነ ሃሺሽ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ አይሱዙ መኪና የተጫነ ሃሺሽ መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ሃሺሹ በተሽከርካሪ ተጭኖ ከሻሸመኔ ወደ ኬንያ በመጓጓዝ ላይ እያለ በሀዋሳ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በጪጩ ጉምሩክ ጣብያ ጥሶ ለማለፍ ሲሞክር መያዙ ተገልጿል።…

የቻይና ተመራማሪዎች በከፍተኛ ሙቀት ወቅት የአውሮፕላኖችን ሁኔታ መከታተያ መንገድ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ተመራማሪዎች እጅግ በጣም ከፍተኛ በሆነ የሙቀት ወቅት የአውሮፕላኖችን ሁኔታ መከታተል የሚያስችል ዘዴ ይፋ አደረጉ። አዲሱ ቴክኖሎጂ አውሮፕላኖች ከ800 እስከ 1 ሺህ 300 ዲግሪ ሴሊሺየስ ባለው የሙቀት መጠን ውስጥ ሲሰሩ በአውሮፕላኖቹ…

ሩሲያ እና ቱርክ በሊቢያ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና የቱርኩ አቻቸው ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን በሊቢያ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ። ሁለቱ መሪዎች በሊቢያ ያለውን ግጭት በዘላቂነት መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። በዚህም…

ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ የ305 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) የ305 ነጥብ 7 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን በጣሊያን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ እና  ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ…

ማላዊ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማላዊ ከኢትዮጵያ ጋር በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን መስክ ያላት ግንኙነት እንዲጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች። የማላዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንሲስ ካሳሊያ በኬንያ ከኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ጋር ተወያይተዋል።…

ኢትዮጵያና ጊኒ ሪፐብሊክ በተለያዩ ዘርፎች ላይ የትብብር ስራዎችን ለማስጀመር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከጊኒ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ የትብብር ሥራዎችን ለማስጀመር ተስማምተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጊኒ ሪፐብሊክ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት ትናንት ማምሻውን የተለያዩ…