ቀጣዩን ጊዜ የተሻለ ለማድረግ የምርጫ ካርዳችንን ይዘን የድምጽ መስጫ ቀኑን እየተጠባበቅን ነው- የምዕራብ አርሲ ዞን ሄበን አርሲ ወረዳ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጣዩን ጊዜ የተሻለ ለማድረግ የምርጫ ካርዳቸውን ይዘው የድምጽ መስጫ ቀኑን እየተጠባበቁ መሆኑን የምዕራብ አርሲ ዞን ሄበን አርሲ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።
ከሁሉም ነገር በላይ ሰላም ወሳኝ በመሆኑ ከምርጫው መጠናቀቅ…