Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የ6 ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የ6 ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ለኢትዮጰያ ህዝብ ባስተላለፈው መልዕክት፥ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ብሏል፡፡…

የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የእሳት ስርዓት አያያዝ ዕቅድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ከእሳት አደጋ መከላከል የሚያስችል የእሳት ስርዓት አያያዝ ዕቅድ ለማጽደቅ የመጨረሻ ግምገማ ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ከአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን የገንዘብ ድጋፍ…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የጀርመኑ ጂ አይ ዜድ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የጀርመኑ ጂ አይ ዜድ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በአምራች ኢንዱስትሪ ሴክተሮች አካባቢ የስራ እና የኑሮ ከባቢን ማሻሻል እና የስራ እድል ፈጠራን ማሳደግ ትኩረት ያደረገ ነው ተብሏል፡፡…

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጣዬና አካባቢው ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጣዬና አካባቢው ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአጣዬና አካባቢው ቡድን አዋቅሮና ችግሮችን በጥናት እየለየ ተከታታይ የድጋፍ ሥራዎችን…

የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድኑን ወደ ኢትዮጵያ ላከ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድኑን ወደ ኢትዮጵያ መላኩን አስታወቀ፡፡ ታዛቢ ቡድኑ ከኢትዮጵያ በቀረበለት ግብዣ መሰረት ምርጫውን ለመታዘብ ወደ ኢትዮጵያ መላኩን የተጠባባቂ ሃይሉ ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ጌታቸው ሽፈራው…

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት በከፊል ክፍት ሆነው ይውላሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት ከምርጫ ጋር የተያያዙ እና አጣዳፊ የፍርድ ቤት ውሳኔ የሚጠይቁ ጉዳዮችን ለማስተናገድ በከፊል ክፍት እንደሚሆኑ ተገለጸ። የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማለትም የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ…

በምርጫው ወቅት የሕግ አስከባሪ አካላት ሰብዓዊ መብቶችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫው ወቅት የሕግ አስከባሪ አካላት ሰብዓዊ መብቶችን አክብረው መንቀሳቀስ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ በምርጫ ሂደት የሰብዓዊ መብት ጥበቃን አስመልክቶ ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ምክክር አካሂዷል።…

የዲጅታል ዲፕሎማሲውን ለማጠናከር ያለመ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሁራን ሚና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የበይነ መረብ ምክከር እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በመተባበር አዘጋጅተውታል፡፡…

ወይዘሪት ሄራን ገርባ የ2021 ሲጋራ የማይጨስበት ቀን ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሄራን ገርባ የፈረንጆቹ 2021 ሲጋራ የማይጨስበት ቀን ሽልማት አሸናፊ ሆኑ፡፡ ሽልማቱ ዳይሬክተሯ በኢትዮጵያ ሲጋራ ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ እንዳይጨስ የወጣውን መመሪያ በማስተግበርና…

ኪም ጆንግ ኡን ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ ድርድርም ሆነ ለሚኖር ውጥረት ዝግጁ መሆን እንዳለባት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሀገራቸው ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ ውይይትም ሆነ ለሚኖር ፍጥጫ ዝግጁ መሆን እንዳለባት ተናግረዋል፡፡ የሰሜን ኮሪያ ገዢው ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ በመዲናዋ ፒዮንግያንግ በተያዘው ሳምንት መካሄድ…