ሀገራዊ ለውጥ ያላስደሰታቸው አካላት በህዝበ ሙስሊሙ ላይ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን በማድረስ ላይ ናቸው-የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 24፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገራዊ ለውጥ ያላስደሰታቸው እና የህዝበ ሙስሊሙን አንድነት እና ለሀገሩ የሚያበረክተው ከፍተኛ እገዛ የማይዋጥላቸው አካላት በህዝበ ሙስሊሙ ላይ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን በማድረስ ላይ መሆናቸውን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ።…