Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሴቶች የሰላም ምክር ቤት ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሴቶች የሰላም ምክር ቤት መቋቋሙን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የሰላም ሚኒስቴር ከጀስቲስ ፎር ኦል እና ከኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው መድረክ ላይ የምክር ቤቱን መቋቋም ይፋ አድርጓል። የሰላም…

በሀሳብ መሸነፍን በሰላማዊ መንገድ መቀበል የስልጣኔ መገለጫ ነው-የኃይማኖት መሪዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሳብ መሸናነፍን በሰላማዊ መንገድ መቀበል የስልጣኔ መገለጫ መሆኑን የኃይማኖት መሪዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ-ክርስቲያናት ህብረት…

በትራንስፖርት ሚ/ር ወ/ሮ ዳግማዊት የተመራው ልዑክ በሱዳን የነበረውን የስራ ጉብኝት አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው የልዑካን ቡድን በሱዳን ካርቱም የነበረውን የስራ ጉብኝት በስኬት አጠናቋል። ልዑኩ በካርቱም ቆይታውም ከሀገሪቱ የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስትር ኡመር አህመድ መሃመድ፣ የፖርት ሱዳን…

በአማራ ክልል ቀድሞ ምርት በተሰበሰበባቸው አካባቢዎች የመስኖ ልማት መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ቀድሞ ምርት በተሰበሰበባቸው እና ቆላማ  በሆኑ አካባቢዎች  የመስኖ ልማት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ዶክተር መለስ መኮነን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር  ባደረጉት ቆይታ፥በክልሉ  ከ219 ሺህ…

የአውስትራሊያ ሰደድ እሳት ጭስ የኒውዝላንድን ሰማይ ባልተለመደ ሁኔታ ቀይሮታል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 23፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የአውስትራሊያ ሰደድ እሳት ጭስ የኒውዝላንድን ሰማይን ባልተለመደ ሁኔታ ቢጫ ማድረጉ  ተነግሯል፡፡ ከአውስትራሊያ ሰደድ እሳት  የሚነሳው ጭስ 1 ሺህ 200 ማይሎች  ርቆ ወደ ኒው ዚላንድ በመሰራጨት አካባቢውን ጭጋጋማ ከማድረጉ በላይ የቃጠሎ ሽታ መሽተት…