Fana: At a Speed of Life!

በሀገሪቱ እድገት ውስጥ የግንባታ ዘርፉን ሚና ለማሳደግ መንግስት ድጋፍ ያደርጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት የግንባታው ዘርፍ በቀጣይ 10 ዓመታት የሀገሪቱ እድገት ውስጥ የሚኖረውን ሚና ለማሳደግ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የንቅናቄ መድረክ "ተወዳዳሪ…

ምክር ቤቱ የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል።   የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ…

በብልፅግና ጉዞው ባለሃብቶች የማይተካ ሚና አላቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ባለሃብቶች ቀን በክልሉ መንግስት በውይይት እየተከበረ ነው። በውይይት መድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ በክልሉ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች ተገኝተዋል። ውይይቱ በክልሉ በኢንቨስትመንት…

ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ ለሚከሰት የእይታ ችግር ይዳርጋል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ በተለይም ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ ለሚከሰት የእይታ ችግር ሊዳርግ እንደሚችል አንድ ጥናት አመላከተ። ለሁለት አስርት አመታት የተደረገውና ከሰሞኑ ይፋ የሆነው ጥናት አመጋገብ ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ ለሚከሰት…

የብልፅግና ፓርቲ የሚሰራው ለትውልድ እንጂ ለምርጫ አይደለም- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሚሰራው ለትውልድ እንጂ ለምርጫ አይደለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። በአዲስ አበባ ከተማ በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ "በህብር ወደ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል የግንዛቤ ሲካሄዱ የነበሩ…

16 የመንግስትና የግል ተቋማት የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ አንድ መስኮት አገልግሎትን ተግባራዊ ለማድረግ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 16 የመንግስትና የግል መስሪያ ቤቶች የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ አንድ መስኮት አገልግሎትን ተግባራዊ ለማድረግ በዛሬው እለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱንም የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር፣ የግብርና ሚኒስቴር፣ የሳይንስና ኢኖቬሽን…

በኢንዶኔዥያ መዲና በጎርፍ አደጋ የ21 ሰዎች ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012(ኤፍቢሲ) በኢንዶኔዥያ መዲና ጃካርታ በጎርፍ አደጋ 21 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። አውሎ ነፋስ በቀላቀለው ከባድ ዝናብ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ አዲስ አመትን ለመቀበል አደባባይ በወጡ ዜጎች ላይ ጉዳት አድርሷል። ከባድ ዝናብ እና የወንዞች የውሃ መጠን…

ምክር ቤቱ የሽብር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅን ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት በማካሄድ ላይ ይገኛል። ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባው የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህም ምክር ቤቱ…