Fana: At a Speed of Life!

የቱርክ ፓርላማ የሀገሪቱ ጦር ወደ ሊቢያ እንዲገባ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱርክ ፓርላማ የሀገሪቱ ጦር ወደ ሊቢያ እንዲገባ የሚጠይቀውን እቅድ ማፅደቁ ተነገረ። የቱርክ ጦር ወደ ሊቢያ የሚገባው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እውቅና የተሰጠውን የሊቢያ መንግስት ለመደገፍ እንደሆነም ታውቋል። በተባበሩት መንግስታት…

ኢ/ር ታከለ ገናን ምክንያት በማድረግ ለእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የታብሌት ኮምፒውተር ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ መጪው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በመገኘት ለተማሪዎች የታብሌት ኮምፒውተር በስጦታ አበረከቱ።   የታብሌት ኮምፒውተሮቹ በከተማዋ ከሚገኙ…

በውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል የቅንጅት መድረክ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰትን በመሳብ ሂደት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል የቅንጅት መድረክ ተቋቋመ። የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰትን በመሳብ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ውይይት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነት…

በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር በተፈጸመ ጥቃት የ24 ሰዎች ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012(ኤፍቢሲ) በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር በስደተኞች መጠለያ ካምፕ በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ 24 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። ከሟቾቹ ውስጥ ህጻናትና ሴቶች የሚገኙበት ሲሆን፥ ከሞቱት በተጨማሪ ከ100 በላይ ስደተኞች መጎዳታቸም ነው የተነገረው። በስፍራው የሚንቀሳቀሱ…

በመዲናዋ በ831 ሚሊየን ብር ዘመናዊ የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በ831 ሚሊየን ብር ወጪ ዘመናዊ የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ህንጻ ግንባታ ለማካሄድ ከቻይናው የኮሙዩኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲ ሲ ሲ ሲ) ጋር ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን…

አቶ ርስቱ ከአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ከአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን ከክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ…

ቤንያሚን ኔታኒያሁ ላለመከሰስ መብታቸው ዋስትና እንዲሰጣቸው ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገሪቱ ፓርላማ ላለመከሰስ መብታቸው ዋስትና እንዲሰጣቸው ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሁለት ዓመታት ምርመራ ሲካሄድባቸዉ ቆይቶ ከወራት በፊት በሙስናና ስልጣንን ያለአግባብ በመጠቀም ወንጀል ክስ…

በጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኡማሮ ሲሶኮ አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የጊኒ ቢሳው ጠቅላይ ሚኒስትር ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ማሸነፋቸው ተነገረ። የ47 ዓመቱ ኢምባሎ ተቀናቃኛቸው ዶሚንጎስ ሲሞዬስ ፔሬራን በምርጫው አሸንፈዋቸዋል። ተቀናቃኛቸው ፔሬራ የምርጫው ውጤቱ የተጭበረበረ ነው…

ነባሩ ሥርዓተ ትምህርት በ2017 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ በአዲስ ሥርዓተ-ትምህርት እንደሚተካ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ነባሩ ሥርዓተ - ትምህርት በ2017 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ በአዲስ ሥርዓተ -ትምህርት እንደሚተካ ተገለጸ። በትምህርት ሚኒስቴር የሥርዓተ ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ እሼቱ አስፋው እንደገለጹት፥ አሁን በስራ ላይ…

ሰው ሰራሽ የደህንነት መሳሪያዎች ከህክምና ባለሙያዎች በተሻለ መልኩ የጡት ካንሰርን እንደሚለዩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አል የተባለ ሰው ሰራሽ መሳሪያ የጡት ካንሰር መመርመሪያ መሳሪያን በማንበብ ረገድ ከሐኪሞች በተሻለ ትክክለኛ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። ሰው ሰራሹ መሳሪያ የጡት ካንሰር መመርመሪያ መሳሪያን በማንበብ ረገድ ሁለት ሐኪሞች በጋራ ከሚሰሩት…