Fana: At a Speed of Life!

በኢራቅ የሚገኘው የአሜሪካ  ኤምባሲ በተቃዋሚዎች ጥቃት ደረሰበት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012(ኤፍቢሲ) አሜሪካ በኢራን የሚደገፈው የኢራቅ ታጣቂ ሀይል የአየር ጥቃት በመፈፀሟ የተቆጡ ኢራቃውያን በባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ጥቃት ፈፅመዋል፡፡ ተቃዋሚዎቹ የኤምባሲውን  የውጨኛ ክፍል ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ የአሜሪካ ወታዳሮች ወደ…

በመዲናዋ በሚገኙ 116 ወረዳዎች በተገነቡ ህገወጥ ቤቶች ላይ ከጥር ወር ጀምሮ እርምጃ  ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012(ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገወጥ መንገድ በተገነቡ ቤቶች ላይ ከጥር 2 ጀምሮ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቋል፡፡ እርምጃው በተለይ በቅርብ ጊዚያት እየተስፋፋ የመጣውን የህገወጥ የመሬት ወረራ ለመከላከል ያለመ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ በዛሬው…

የእንቅልፍ ችግር ለከፋ የራስ ምታት በሽታ ያጋልጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንቅልፍ ችግር ለከፋ የራስ ምታት በሽታ ሊያጋልጥ እንደሚችል  አዲስ ጥናት አመልክቷል፡፡ የእንቅልፍ ሰዓት አጭር መሆንና ለመተኛት በሚሞከርበት ጊዜ ከእንቅልፍ በተደጋጋሚ  መንቃት  ለከፍተኛ የራስ ምታት በሽታ እንደሚያጋልጥ  በጥናት መታወቁን …

ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ሳኡድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ሳኡድ ጋር ተወያዩ። ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከሳዑዲ ዓረቢያው ንጉስ እና የሁለቱ ቅዱሳን መስጊዶች የበላይ ጠባቂ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ…

ገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት ሊቋቋም ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት ሊቋቋም መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። መንግስት የኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራሙን በስኬት ለማስፈፀምና ጥራት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ የባለሙያዎችን ምክር እንዲሁም ምክረ…

አልሸባብ  የ81 ሰዎች ህይወት ላለፈበት የሞቃዲሾ የቦንብ ጥቃት ሃላፊነቱን ወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012(ኤፍቢሲ) የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ለደረሰ  የቦንብ ፍንዳታ ኃላፊነቱ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ ሆኖም የሶማሊያ ብሄራዊ የደህንነት ኤጀንሲ ጥቃቱ በሌላ ሀገር ታቅዶ የተፈፀመ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡ ጥቃቱ በከተማዋ ደቡብ ምዕራብ …

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው በዛሬው እለት ባካሄደው ስብሰባው የባሌ ዞን በሁለት ዞኖች እንደ አዲስ እንዲደራጅ እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ በማሳለፍ እንዲጸድቁ…

ልማትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ስርዓትን ለመገንባት እንደሚሰራ የብልፅግና ፓርቲ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ልማትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ስርዓትን ለመገንባት እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ። ለዚህም የግሉን ዘርፍና ሀገራዊ ባለሃብቱን የማጠናከር ስራ እንደሚሰራ ፓርቲው ገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…