Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኤድዋርድ ዞለሳ ማካያ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ በዚህ ወቅት እንደገለጹት፥ ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ቀኝ…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት ሙከራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት የሙከራ ትግበራን በይፋ ጀመረ። በመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ከሚጠቀሱ የትራንስፖርት ዓይነቶች የሞተር አልባ ትራንስፖርት አንዱ ሲሆን፥ በዋናነት ከሚጠቀሱት ውስጥ…

በሞጣ ከተማ የእምነት ተቋማት ላይ ከደረሰው ጉዳት ጋር በተያያዘ የተለያዩ የሥራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጣ ከተማ አስተዳደር ታህሣሥ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከተፈጸመው የእምነት ተቋማት ቃጠሎ ጋር በተያያዘ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ አስተዳደር በመስጅዶች፣ ቤተ ክርስቲያን እና ሱቆች ላይ የእሳት…

በአውስትራሊያ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች  ከሰደድ እሳት ለማምለጥ ወደ ባህር ዳርቻዎች ተሰደዋል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሰደድ እሳት ለማምለጥ ወደ ባህር ዳርቻዎች እየተሰደዱ ነው፡፡ በአካባቢው ባለው  ከፍተኛ ሙቀት እና ንፋስ በአውስትራሊያ የተከሰተው ሰደድ እሳት ወደ ተለያዩ ግዛቶች እየተስፋፋ መሆኑ ነው የተገፀው፡፡ እሳቱ…

ታሊየም የተሰኘው የሰሜን ኮሪያ መረጃ መዝባሪዎች ቡድን ሚስጢራዊ መረጃዎችን ሲመዘብር ነበር – ማይክሮ ሶፍት

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሊየም የተሰኘው የሰሜን ኮሪያ መረጃ መዝባሪዎች ቡድን ሚስጢራዊ መረጃዎችን ሲመዘብር እንደተቆጣጠረው ማይክሮ ሶፍት አስታወቀ፡፡ መቀመጫው ሰሜን ኮሪያ እንደሆነ የታመነው ይህ መረጃ መዝባሪ ቡድን የመንግስት ሰራተኞችን ፣ የዩኒቨርሲቲ ሰራተኞችን ፣…

የሶማሌ እና አፋር ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ እና አፋር ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሄደ። በውይይት መድረኩ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።…

አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ገቢን በማሻሻል ህብረተሰቡን እኩል ተጠቃሚ ያደርጋል- ወይዘሮ አዳነች    

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴርና በገንዘብ ሚኒስቴር ትብብር የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሸያ አዋጅ ላይ ተጨማሪ ሃሳቦችን ለማሰባሰብና ግልፅነት ለመፍጠር የሚያስችል የፓናል ዉይይት እየተካሄደ  ይገኛል፡፡ የፓናል ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የገቢዎች  ሚኒስትር ወይዘሮ…

አሜሪካ 25 የሂዝቦላህ አባላትን መግደሏን ተከትሎ ኢራቅ እርምጃውን አውግዛለች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢራቅ አሜሪካ በኢራን ድጋፍ በሚደረግለት የካታይብ ሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ላይ የፈጸመችውን ጥቃት  አውግዛለች። የአሜሪካ  ባሳለፍነው እሁድ ዕለት በኢራን በሚደገፉ ታጣቂዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 25 የቡድኑ አባላት ህይወት ማለፉ ይታወሳል።…

በትራንስፖርት ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው ልዑክ ከሱዳን የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚንስትር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚንስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሱዳን የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚንስትር ሀሺም ጣሂር ሼክ ጣሃ ጋር ተወያየ። በትራንስፖርት ሚንስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራውና የአማራ ክልል ርዕሰ…