Fana: At a Speed of Life!

ጣሊያን፣ ቤልጂየም እና ኔዘርላንድስ በአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ቡድኖች እየተለዩ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ከምድብ 1 ጣልያን፣ ከምድብ 2 ቤልጂየም እንዲሁም ከምድብ 3 ኔዘርላንድስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡ ከምድብ 1 ጣሊያን ሁለት ጨዋታዎቿን 3 ለ 0…

በጂቡቲ የሚገኘው ታሪካዊው የኢትዩጵያ ኤምባሲ በልዩ ሁኔታ ሊታደስ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚገኘውን ታሪካዊውን የኢትዮጵያን ኤምባሲ በልዩ ሁኔታ ለማደስ ስምምነት ተፈረመ። ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ታሪካዊ የቀድሞ ኤምባሲ ነው። ከ1958 እስከ 1996ዓ.ም ድረስ የኢትዮጵያ…

ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ከጨረታ እንዲታገዱ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅርሶቹ በ19ኛው ክፍለ ዘመን የእንግሊዝ ሜጀር ጄኔራል ዊሊያም አርቦትኖት የተዘረፉ ጥንታዊ የብራና የጸሎት መጽሃፍ፣ ከቆዳ የተሰራ የመጽሃፍ መያዣ ከእነመስቀሉ እንዲሁም ከቀንድ የተሰሩ በብር የተለበጡ ጥንታዊ ዋንጫዎች እንደሆኑ በለንደን የኢትዮጵያ…

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሐረማያ ሀይቅ ላይ ተደራጅተው ለሚሠሩ ወጣቶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ዳግም በተመለሰው የሐረማያ ሀይቅ ላይ በቡድን ተደራጅተው አሣ በማጥመድ ስራ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች ለአሣ ምርት የሚያገለግሉ የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በድጋፍ ስነስርዓት ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት…

በሸካ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸካ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው የደገሌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በስነስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ስራ…

ታላቁ የግብፅ ኢማም የህዳሴ ግድብን አስመልክተው የሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያን ሀቅ የካደ ነው – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የግብፅ ኢማም የታላቁ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት የሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያን ሀቅ ያልተመለከተና እውነት የጐደለው ነው ሲሉ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ ገለጹ። ከሰሞኑ የግብፁ ዓለም አቀፋዊ እስልምና ተቋም ታላቅ ኢማም የሆኑት ሼክ…

በመቐለ 400 ኩንታል የእርዳታ እህል ወደ ግለሰብ መጋዘን ሲራገፍ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ 400 ኩንታል የእርዳታ እህል ወደ ግለሰብ መጋዘን ሲራገፍ ተያዘ። የእርዳታ እህሉ መነሻውን ጅቡቲ አድርጎ በቀጥታ መቐለ አዋሽ ተብሎ ከሚጠራው መጋዘን መራገፍ ሲኖርበት በሁለት ግለሰብ መጋዘኖች ሲራገፍ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተይዟል፡፡…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢኒስቲቲዩት በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲቲዩት በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ስምምነቱ ቀጣይነት ያለው እና ውጤታማ የሆነ የአቅም ግንባታና የሥራ አመራር ሥልጠና መስጠትን አላማው ያደረገ መሆኑን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ…

የሞጆ ሁለገብ ሎጅስቲክስ ማዕከል ግንባታ የሲቪል ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ ሁለገብ ሎጅስቲክስ ማዕከል ግንባታ የሲቪል ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የሞጆ ሁለገብ…