የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው Tibebu Kebede Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው፡፡ የልህቀት ማዕከሉ ከአለም ባንክ በተገኘ ከ24 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ የሚገነባ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሳይንስና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ባይደን እና ፑቲን በጦር መሳሪያ ቁጥጥር እና በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ውይይት ለመጀመር ተስማምተዋል Tibebu Kebede Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በጦር መሳሪያ ቁጥጥር እና በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ውይይት ለመጀመር ተስማምተዋል፡፡ የሁለቱ ሃያላን ሀገራት መሪዎች በትናንትናው ዕለት በጄኔቫ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር 4 ሺህ 382 ካሬ መሬት ተረከበ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዬጵያ መምህራን ማህበር ለሚያስገነባው ሁለገብ ህንፃ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ተረከበ። መምህራን ማህበሩ የሚያስገነባው ህንፃ 2 ሺህ ካሬ ላይ የሚያርፍና 32 ወለል የሚኖረው ሲሆን 2 ነጥብ 8…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በተለያዩ ሀገራት በመንቀሳቀስ የዲፕሎማሲ ስራ መስራቱ ተገለጸ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በተለያዩ ሀገራት በመንቀሳቀስ የዲፕሎማሲ ስራ መስራቱን አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸው የዲፕሎማሲ ስራ እና ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡን ይዘን ኢትዮጵያን እናሻግራለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ‘‘ህዝቡን ይዘን ኢትዮጵያን እናሻግራለን’’ ሲሉ በጅማ ስታዲየም የብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር ተገኝተው ተናግረዋል፡፡ የጅማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ለብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ ያደረጉ ሲሆን፥ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለፀጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልክዕተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ መደበኛ ባልሆነ ስብሰባ ላይ ለፀጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጡ፡፡ አምባሳደር ታዬ በዚህ ወቅት መንግስት በክልሉ ያለውን ሰብአዊ ሁኔታ ማሻሻል ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጅማ ገቡ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጅማ ገብተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የአዌቱ ወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክትን ጨምሮ ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ፕሮጀክቶችን ያስመርቃሉ። በተጨማሪም በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ለብልፅግና ፓርቲ በሚደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ዛሬ ይመረቃሉ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃሉ። በከተማው በ2013 ዓ.ም አስራ አምስት አዳዲስና ሰባት ነባር በአጠቃላይ 22 ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ለማጠናቅ ተቅዶ 21ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለምርቃት ዝግጁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ቦታዎች ለትራፊክ ዝግ መሆናቸውን ፖሊስ ስታወቀ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚደርጉትን የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳ ምክንያት በማድረግ በከተማዋ አንዳንድ ቦታዎች ለተወሰነ ሰዓት መንገዶች ለትራፊክ ዝግ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረብ ሊግ የህዳሴው ግድብ በተመለከተ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም-የኢትዮጵያ መንግስ Tibebu Kebede Jun 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረብ ሊግ በህዳሴ ግድብ ላይ በኳታር ተወያይቶ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል መንግስት ኮንኖታል፡፡ ሚዛናዊነት የጎደለው እና ወደ አንድ ወገን ያደለ ወሳኔ እንደሆነ የኢትዮጰያ መንግስት መግለጫ…