Fana: At a Speed of Life!

ትውልድ ላይ ያጠላው የስፖርት ዉርርድ ጨዋታ ‘ቁማር’ ሱስ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ እሁድ ቀን ነው፤ ምሽት አንድ ሰኣት አካበቢ ወደየቤቱ ሊገባ የጓጓን ተሳፈሪ የጫነዉ ታክሲ ትርፍ በተጫኑ ሰዎች ሞልቷል ። ከአጠገቡ ያለን  ክፍት ቦታ የጠቆመኝ ልጅ ጎን ሄጄ ተቀምጫለሁ፤ በግምት 20ዎቹ መጀመሪያ ላይ…

በደቡብ ክልል በመንገድ ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራትና ተግዳሮቶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በመንገድ ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት፣ የተገኙ ዉጤቶች ፣ ተግዳሮቶች እና የቀጣይ አካሄዶችን በተመለከተ በሃዋሳ ከተማ ዉይይት ተካሄደ፡፡ በውይይት መድረኩ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ዕርስቱ ይርዳዉ ፣የትራንስፖርት…

በከተሞች የሚስተዋለውን ሰፊ የስራ እድል ክፍተት ለመፍታት የሚያግዝ ስትሬቴጅያዊ እቅድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተሞች የሚስተዋለውን ሰፊ የስራ እድል ክፍተት ለመፍታት የሚያግዝ ስትሬቴጅያዊ እቅድ መዘጋጀቱን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሸን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቀጣዮቹ አስርት አመታት ይተገበራል ተብሎ የሚጠበቀው የከተማ ልማት መሪ እቅድ አካል የሆነው…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሸገር ማስዋብ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራዉ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር በመሆን አዲስ አበባ ውስጥ በእንጦጦና አካባቢው የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ጠዋት…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከኢ/ር ታከለ ጋር አዲስ አበባ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ባለት ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ምክትል ከንቲባው አዲስ አበባ ከተማ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ባለት ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት…

ለሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ማሰባሰቢያና ለሲ ኤን ኤን የዓመቱ ጀግና ፍሬወይኒ የአቀባበል መርሃ ግብር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመንግስት ትምህርት ቤት ለሚማሩ ሴት ተማሪዎች ሞዲስ እና ሌሎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በነጻ ለማቅረብ የከተማ አስተዳደሩ ከተለያዩ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ ይገኛል። በዚሁ መሰረት የፊታችን ታህሳስ 28 ቀን…

ምክር ቤቱ ለህብረተሰቡ ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት በሞጣ የተከሰተውን ጉዳይ የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ስፍራው ሊልክ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለህብረተሰቡ ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት በሞጣ ከተማ የተከሰተውን የችግር ምክንያትና የጉዳቱን መጠን የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ስፍራው እንደሚልክ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። በምስራቅ ጎጃም  ዞን…

ምርጫ ቦርድ ለብልጽግና ፓርቲ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሰጠው ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለብልጽግና ፓርቲ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሰጠው ውሳኔ አሳለፈ።   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፓርቲዎች ምዝገባ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ ውሳኔዎችን በዛሬው እለት አሳልፏል።…

የእስራኤል የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በማቋቋም የቴክኖሎጂ እውቀት ሸግግር ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የእስራኤል የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በማቋቋም የቴክኖሎጂ እውቀት ሸግግር ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  አስታወቀ፡፡ እስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጉብኝት ወቅት ለመደገፍ ቃል የገባቻቸው ፕሮጀክቶች ወደ ተግባር…

ችግር ፈቺ የሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ስልጠናዎች ለሴት ተማሪዎች መስጠት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ሴት ተማሪዎች በትርፍ ጊዜያቸው ችግር ፈቺ የሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ የሚያግዝ ስምምነት  መፈረሙን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመውም ከኮኖቬሽን ኢንተርፕረንርሺፕ ዲቨሎፕመንት ከተባለ…