የሀገር ውስጥ ዜና የወራቤ ቦዣ በር የአስፓልት መንገድ ግንባታ በይፋ ተጀመረ Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወራቤ ቦዣ በር 40 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በዛሬው እለት በይፋ ተጀመረ። የመንገድ ፕሮጀት ግንባታ የማስመጀር መርሃ ግብር ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው፣ የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕዝቦች የሠላምና የልማት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕዝቦች የሠላምና የልማት ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። የሁለቱ ክልል ህዝቦች ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ባለመው ኮንፈረንስ ላይ የኃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ የሀገር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጃፓን ከ2007 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ሃገር ዜጋን በሞት ቀጣች Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን ከፈረንጆቹ 2007 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ሃገር ዜጋን በሞት መቅጣቷ ተነገረ። የ40 ዓመቱ ቻይናዊ ዌይ ዌይ አራት የቤተሰብ አባላትን ህይወት ማጥፋቱን ተከትሎ ቶኪዮ በሞት መቅጣቷ ነው የተነገረው። ቅጣቱ በሞት የተቀጡ ጥፋተኞች…
ቴክ የኢትዮጵያ ሳተላይት ከህዋ ያነሳችውን የመጀመሪያ ምስል ላከች Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት ወደ ህዋ ያመጠቀቻት ሳተላይት ከህዋ ያነሳቸውን የመጀመሪያ ምስል ልካለች። ምድርን እየቃኘች እና በፎቶ እየመዘገበች መረጃ የምትሰበስበውና “ETRSS-1” የሚል ስያሜ የተሰጣት የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሳተላይት የመጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 16ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ፣ የፌደራል የስነ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቱርኩ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በቱኒዚያ ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን በቱኒዚያ ድንገተኛ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፕሬዚዳንቱ በቱኒዚያ ጉብኝታቸው በጎረቤት ሊቢያ የተኩስ አቁም ማድረግ በሚቻልበት አግባብ ላይ ከፕሬዚዳንት ካይስ ሰይድ ጋር ተወያይተዋል። ከዚህ ባለፈም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ እና ትግራይ ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ እና ትግራይ ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ ። በውይይት መድረኩ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳሽን ባንክ በ100 ሚሊየን ብር የስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሽን ባንክ በ100 ሚሊየን ብር የስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ ታለንት ፓወር ሲሪየስ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ ፕሮጀክት፥ ስራ ፈጠራን ማበረታታት፣ ክህሎት ላላቸው ዜጎች የገንዘብ ድጋፍ ማድረግና የስራ አጥነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የአዳማ የኢንዱሰትሪ ፓርክን ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ እና በኢትዮጵያ ጉበኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የአዳማ የኢንዱሰትሪ ፓርክን ዛሬ ጎብኝተዋል። መሪዎቹ ለጉብኝቱ አዳማ ሲደርሱ የኦሮሚያ ብሄራዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ፣ ኢራን እና ቻይና የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያካሂዱ ነው Tibebu Kebede Dec 26, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ኢራን፣ ሩሲያ እና ቻይና የአለም አቀፉን ንግድ ደህንነት ማስጠበቀ የሚያስችል የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያደርጉ ነው። ሀገራቱ ከፊታችን ዓርብ ዕለት ጀምሮ ለአራት ቀናት የሚቆይ የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያካሂዱ መሆኑን የኢራን ጦር…