የሀገር ውስጥ ዜና በሚኔሶታ ከሶማሌ ክልል ተወላጆች ጋር ውይይት ተደርጓል Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚኔሶታ ከሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ። በክልሉ ልማትና ኢንቨስትመንት ዙሪያ ከሶማሌ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ኡመር ፋሩቅ ጋር በመሆን ነው ውይይቱ…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ስሎቫኪያ ድል ቀንቷታል Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ምሽት ቀጥሎ ተካሂዷል፡፡ በምድብ 5 በተደረገ ጨዋታ ፖላንድ በስሎቫኪያ ተሸንፋለች፡፡ ጨዋታውን ስሎቫኪያ 2 ለ 1 ስታሸንፍ ወይቼች ሸዝኒ በራሱ መረብ እንዲሁም ስክሪኒዬር ለስሎቫኪያ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችና አመራሮች የንቅናቄ መድረክ በወዳጅነት አደባባይ ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችና አመራሮች የንቅናቄ መድረክ በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል። የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ለአዲስ አበባ ከተማ እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ እጩ ተወዳዳሪዎቹንም አስተዋውቋል። በስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ550 ሚሊየን ብር የተገነባው የግብርና ግብዓት ማምረቻ ፋብሪካ በይፋ ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በ550 ሚሊየን ብር ካፒታል የተገነባውን ማንቶ የግብርና ግብዓት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ፋብሪካን በይፋ ስራ አስጀምረዋል። በምረቃ ስነ ስርአቱ ወቅት ፋብሪካው በአዲስ አበባ በከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፌዴራልና ከክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት የተውጣጣው ከፍተኛ አመራሮችና አባላት በሀገሪቱ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ በመምከር የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ የፌዴራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት 6ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን ለዘላቂ ሰላም መጠቀም ይገባል – ብጹዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያሉ ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ብጹዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ቼክ ስኮትላንድን አሸነፈች Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 4 አንድ ጨዋታ ማምሻውን ተካሂዷል፡፡ ስኮትላንድን ከቼክ ሪፐብሊክ ባገናኘው ጨዋታ ቼክ ሪፐብሊክ ድል ቀንቷታል፡፡ ጨዋታውን ቼክ 2 ለ 0 ስታሸንፍ ሺክ ሁለቱንም የድል ጎሎች አስቆጥሯል፡፡ ውድድሩ ባለፈው ዓርብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገር ሉዓላዊነትና ጥቅም ላይ የሚሰነዘሩ የውጭ ተጽዕኖዎችን በጋራ መከላከል ይገባል – የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሌሎች አካላት የፓርቲ ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በመተው በሃገር ሉዓላዊነትና ጥቅም ላይ የሚሰነዘሩ የውጭ ሃይሎችን ተጽዕኖ ለመከላከል በጋራ እንዲሰሩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። መንግስት ችግሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2014 ረቂቀ በጀት ላይ ነገ ይወያያል Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የ2014 ረቂቅ በጀት ላይ በሚቀርብለት የበጀት መግለጫ ላይ ይወያያል። ምክር ቤቱ በ6ኛ አመት 15ኛ መደበኛ ስብሰባው በረቂቅ አዋጁ ላይ በመወያየት የተለያዩ የውሳኔ ሃሳቦችን መርምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ሰኔ 14 ቀን ድምጽ ባልተሰጠባቸው አካባቢዎች ጳጉሜን 1 ቀን ድምጽ እንደሚሰጥ አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ምክንያቶች ሰኔ 14 ቀን ድምጽ ባልተሰጠባቸው አካባቢዎች ጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም ድምጻቸውን እንደሚሰጡ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ እያከናወናቸው ያሉ የምርጫ ዝግጅቶችን እና የአስፈጻሚዎችን ስልጠና አስመልክቶ መግልጫ…