Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ጦር ኮሌጅ እና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ የጦር ኮሌጅ እና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ኢትዮጵያ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ሰነዱን የመከላከያ ጦር ኮሌጅ አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ሀብታሙ ጥላሁን እና የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ ዋና ተጠሪ ኒኮላስ ቮን…

የቡድን 7 አባል ሀገራት ተጨማሪ 1 ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ለታዳጊ ሃገራት ለመለገስ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት ተጨማሪ 1 ቢሊየን የኮቪድ19 ክትባት ለታዳጊ ሀገራት ለመለገስ ተስማሙ። ለመለገስ የተስማሙት የክትባት መጠን በትናንትናው ዕለት ለመስጠት ከተስማሙት 1 ቢሊየን ክትባት በተጨማሪነት የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አሜሪካ…

ኢትዮ-ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ የማዘዋወር ምዕራፍ እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመንግስት ልማት ድርጅቶችን በከፊል ወደ ግል ይዞታ የማዘዋወር አንዱ አካል የሆነው የኢትዮ ቴሌኮም የ40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ በሂደቱ ተሳታፊ የሚፈልጉ…

በ800 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የከሰል ድንጋይ ማምረቻ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ለሚገነባው የከሰል ድንጋይ ማምረቻ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። 800 ሚሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት ፋብሪካ በሰን ማይኒንግ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ የሚገነባ ሲሆን፥ በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ ሲገባ ከ1 ሺህ 500 በላይ…

በፀሐይ ታዳሽ ኃይል መሰማራት ከሚፈልጉ ኩባንያዎች ጋር የቅድመ ኢንቨስትመንት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀሐይ ሃይል ልማት በጋራ ለመሰማራት ፍላጎት ካሳዩት ሁለት ኩባንያዎች ጋር በበይነ መረብ የቅድመ ኢንቨስትመንት ውይይት ተካሄደ፡፡ ኩባንያዎቹ ደብልዩ ኤስ ቢ እና ሶላር ስቶን ሲሆኑ፥ መቀመጫቸውን አሜሪካ ሚኔሶታ ያደረጉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ…

ኢዜማ የምርጫ 2013 የምረጡኝ ዘመቻ ፍፃሜ መርሐ-ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የምርጫ 2013 የምረጡኝ ዘመቻ ፍፃሜ መርሐ-ግብር በግዮን ሆቴል አካሂዷል። በመርሐ-ግብሩ የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ፥ "የድምፅ መስጫው ዕለት የመጨረሻ የልፋታችንን ውጤት…

የአዊ ባሕል ማዕከልን በአዲስ አበባ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1ሺህ 700 ካሬ ሜትር ላይ ለሚያርፈው የአዊ ባሕል ማዕከል በአዲስ አበባ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጧል። ለቢሮ እና ለተለያዩ ሥራዎች አገልግሎት የሚሰጥ ዋና መስሪያ ቤቱን ለመገንባት የፌዴራል ባለስጣናትና ሚኒስትሮች እንዲሁም…

የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የተገነባው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል። ፕሮጀክቱ የቀድሞ ያለውን ስፍራ ይዘቱን ሳይቀይር ሁለት የግንባታ አካል ወደ ውስጥ በመግባት የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም አደባባዩንና ጎዳናዎችን የማስዋብ ሥራ ነው…

በ2ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የተገነባው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 9 ወራት ሲሰራ የነበረው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል። ፕሮጀክቱ መስቀል አደባባይ ያለውን ስፍራ የቀድሞ ይዘቱን ሳይቀይር ሁለት የግንባታ አካል ወደ ውስጥ በመግባት የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም አደባባዩንና ጎዳናዎችን የማስዋብ ሥራ…

ተቋርጦ የነበረው የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ህንጻ ግንባታ በአዲስ መልክ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2004 ዓ.ም ተጀምሮ የተቋረጠው በወላይታ ዞን የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ህንጻ ግንባታ ከቀድሞ ህንጻ ተቋራጭ ጋር ያለው ውል ተቋርጦ በአዲስ መልክ ሊጀመር ነው፡፡ የደቡብ ክልል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ቢሮ ከኬላ ሀላላ ህንፃ ተቋራጭ ጋር የተቋረጠውን…