የሀገር ውስጥ ዜና ኮሮናን የመከላከል ስራ በጠንካራ ስርዓት ሊመራ ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ከዘመቻ ወጥቶ በስርዓት መመራት እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳስበዋል፡፡ በ15 ወራት የኮሮና ወረርሽኝ ወቅት 4 ሺህ 235 ሰዎች ህይወት እንደነጠቀ እና ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ15 ሚሊየን ብር በድል ይብዛ ከተማ ለሚገነባው ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድልይብዛ ከተማ ከቅድመ መደበኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመገንባት በዳሸን ባንክ እና በአማራ ልማት ማህበር በጋራ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረት ድንጋዩን የአማራ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ፈንታ እና የዳሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ የተመረቁት ፕሮጅቶች መንገድ፣ የመዝናኛ ፓርክ፣ ኢፋ ቦሩ 3 ትምህርት ቤት እና የአዳማ ሆስፒታል የማስፋፊያ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና 41 ዜጎች ከኦማን ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 41 ኢትዮጵያዊያን ከኦማን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸው ከውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁገል ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት አገልግሎት መስጠት ጀመረ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ጁገል ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት በክልሉ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ከማድረግ ባለፈ የአገልግሎት ጥራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ የኮሌራ ክትባት በይፋ መስጠት ተጀመረ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የኮሌራ ክትባት በይፋ መስጠት ተጀመረ፡፡ የኮሌራ ክትባት ግብአት ለ2 ሚሊየን ሰዎች በሽታው ሊከሰትባቸው በሚችሉ በ13 ወረዳዎች ክትባቱ ይሰጣል ተብሏ። ክትባቱ በመጀመሪያው ዙር እስከ ሰኔ ዘጠኝ 2013…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥራት ባለው በትምህርት ጠያቂ እና በፈጠራ የተካነ ትውልድ መፍጠር ይቻላል ተባለ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥራት ያለው ትምህርትን በመስጠት ጠያቂ እና በፈጠራ የተካነ ትውልድን መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ በትምህርት ጥራት ዙሪያ ብሄራዊ የጥናትና ምርምር ውይይት በወሎ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው ። በመክፈቻው ላይ ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሊከፋፍሉና ሊሸራርፉ የሚገዳደሩንን እንድናሸንፍ ማንንም ጣልቃ የማያስገባ ክብ እንፍጠር- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለ አብሮነት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ "በክብ እንኖራለን፤ ከበን እንበላለን፣ ከበን እንዘፍናለን፤ ከበን እናለቅሳለን፣ በክብ ውስጥ ሁሉም እኩል መቀመጫ እኩል ድርሻ አለው" ብለዋል። ክብ የሙሉነት፣ የፍጽምና፣…
ስፓርት በዞን ደረጃ የተዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በወላይታ ተካሄድ Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በዞን ደረጃ የተዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በወላይታ ለወላይታ 6ኛው ዙር "ስፖርት ለሁለንተናዊ ብልፅግና"በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው። የደቡብ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ብሩክ ቡናሮ፥ ከዚህ ቀደም ስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ የሚገነባው የወጣቶች ማዕከል የመጀመሪያ ዙር ግንባታ 98.8 በመቶ ደረሰ Tibebu Kebede Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አሮጌው ማረሚያ ቤት ሚገነባው የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል የመጀመሪያ ዙር ግንባታ 98 ነጥብ 8 በመቶ ደረሰ፡፡ በመጀመሪያ ዙር ግንባታው የሜዳ ቴንስ ፣ቮሊቮል ፣11 ሱቆች ፣ለአዛውንቶች የገበጣና የቸዝ አና የህፃናት…