Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ዞን በተያዘው በጀት ዓመት 945 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት በቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን በተያዘው በጀት ዓመት ከ120 በላይ የተለያዩ ፕሮጄክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት መብቃታቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል። በ2013ዓ.ም በጅማ ዞን 20 ወረዳዎችና አንድ ከተማ አስተዳደር ታቅደው የነበሩ 123 ፕሮጄክቶች ተጠናቀው አገልግሎት…

ኢንተርናሽናል ዳኛ አቶ ጌታቸው ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት ያገለገሉት አቶ ጌታቸው ተከስተ (ቀስቶ) ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ጌታቸው ተከስተ  በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሰኔ 2 ቀን  2013ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።…

የገቢዎች ሚንስቴር ከተለያዩ የግል ባንኮች ጋር የኢ ፔይመንትና ኢ ታክስ ስርአት ለመዘርጋት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚንስቴር ከተለያዩ የግል ባንኮች ጋር የኢ ፔይመንትና ኢ ታክስ ስርአት መዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ተፈራርሟል ። ጊዜዉ የሚጠይቀውን የተሻለ አገልግሎት መስጠት ያስችል ዘንድ ዘመናዊ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ትምህርት ቤቶችን በመገንባት ለሰሩት ስራ የምስጋና መርሃግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ትምህርት ቤቶችን በመገንባት ለሰሩት ስራ ምስጋና የሚሰጥበት መርሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፣ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የትምህርት…

ኢትዮጵያና ሩሲያ በመረጃና ደህንነት ጉዳዮች የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ በመረጃና ደህንነት ጉዳዮች እንዲሁም በሌሎች መስኮች የሚያደርጉትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል፡፡ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል  ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር…

በትግራይ ክልል ከ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ ሸቀጥ ተሰራጭቷል – አቶ ምትኩ ካሳ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወይም 135 ሚሊየን ዶላር በላይ ግምት ያለው ምግብ ሸቀጥ መሰራጨቱን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ገለጹ። ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሰጠው የቀጥታ…

የምስራቅ አፍሪካ የቴክኒክ ትምህርትና ስልጠና ልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ የቴክኒክ ትምህርትና ስልጠና ልህቀት ማዕከል በ12 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ የአሜሪካን ዶላር ሊገነባ ነው፡፡ የልህቀት ማዕከሉን ለመገንባት  የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠ ሲሆን በመርሃ…

በሶስት ቋንቋዎች የተሰራ ፊልም ለእይታ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓባይ ወንዝ ዙሪያ የሚያጠነጥን "ሂድ ና" የተሰኘ ፊልም ለእይታ ሊቀርብ ነው:: ፊልሙ በሶስት ቋንቋዎች የተዘጋጀ ሲሆን ከዓባይ መነሻ ሰከላ ጀምሮ የተሰራ አዝናኝና አስተማሪ ፊልም እንደሆነ ተነግሯል::…

የባቫሪያን ራስ ገዝ አስተዳደር ኮቪድ19ን ለመከላከል ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከባቫሪያን ራስ ገዝ አስተዳደር የአውሮፓ ጉዳዮችና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር ሚላኔ ሁመል እና በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ ኮቪድን በመከላከል…

ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ 31 አዳዲስ ሚኒስትሮችን ሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ 81 አዳዲስ የካቢኔ አባላቶቻቸውን ይፋ አደረጉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ 31 አዳዲስ ሚኒስትሮች እና 50 ምክትሎቻቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ ከአዳዲስ ተሿሚዎች ውስጥ ከ10 የሚበልጡ ሴት ተሿሚዎች ይገኙበታል፡፡…