Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ጤና ድርጅት ለኢትዮጵየ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ለኢትዮጵየ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል መሆኑን የድርጅቱ መረጃ ያመላክታል። የተደረገው ድጋፍም…

በህንድ በኮቪድ19 በአንድ ቀን 6 ሺህ 148 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በኮቪድ19 በአንድ ቀን ከፍተኛው የሞት መጠን ተመዘገበ፡፡ በሃገሪቱ ባለፉት 24 ሰአታት 6 ሺህ 148 ሰዎች በኮቪድ19 ምክንያት ለህልፈት መዳረጋቸውን የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህም እስካሁን ከተመዘገቡት ከፍተኛው…

ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከጠ/ሚ ዐቢይ ለኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የተላከ ደብዳቤ አደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩቴ የተላከ ደብዳቤን አደረሱ፡፡ ደብዳቤውን ለሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና የውጭ ንግድ እና ልማት ትብብር ሚኒስትር ሲግሪድ ካግ…

በኢትዮጵያ የጤና ክብካቤ መንደር ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጤና ክብካቤ መንደር ሊገነባ ነው፡፡ በመንደሩ ግንባታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የመሬት ባንክ እና ልማት ኮርፖሬሽን፥ ከጤና ሚኒስቴር እና የኢንቨስትመንት ኮሚሽንን ጨምሮ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል፡፡…

በምስራቅ ሐረርጌ በ11 ወራት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ119 ሰዎች ህይወት አልፏል

 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባለፉት 11 ወራት በደረሰ የትራፊክ አደጋ 119 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት የስራ ሃላፊዎች አደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አደም ፋራህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሼል እና ለአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ዩርሱላ ቮን ደር ላየን አድርሰዋል፡፡ አፈጉባኤው ከአውሮፓ ህብረት…

በ124 ሚሊየን ብር ማስፋፊያ የተደረገበት የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ124 ሚሊየን ብር የማስፋፊያ ስራ የተሰራለት የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አግልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀንአ ያደታ በሪፎርም ስራው በሆስፒታሉ የተሰሩ ስራዎችን በመጎብኘት የሆስፒታሉን አገልገሎት…

አሜሪካ በትግራይ ክልል ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ የ181 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት በትግራይ ክልል ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ የሚውል የ181 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ፡፡ ድጋፉ በክልሉ አስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው 3 ሚሊየን ዜጎች እንደሚውልም ድርጅቱ አስታውቋል፡፡ የምግብ፣…

ባለፉት 223 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 261 ፅኑ ህሙማን ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4 ሺህ 935 የላብራቶሪ ናሙና ምርመራ 223 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት  የስድስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ በአጠቃላይ በቫይረሱ ምክንያት…

በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚደረግ እየተላላፈ ያለው መረጃ የተዛባ ነው-ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚደረግ እየተላላፈ ያለው መረጃ የተዛባ  መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን  አስታውቋል፡፡ ህገወጥ ስብሰባ ለማድረግ እንቅስቃሴ የሚደረግ ከሆነ በህግ አግባብ እርምጃ ለመውሰድ…