Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻግኒ ከተማና ጓንጓ ወረዳ ህዝብ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻግኒ ከተማና ጓንጓ ወረዳ ህዝብ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው፣ የሠላም ሚኒስትር…

ኢትዮጵያውያን በዘር በሀይማኖትና በጎሳ ሳይከፋፋሉ በጋራ የውጭ ተፅዕኖን መቋቋም እንደሚገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ኢትዮጵያውያን በዘር በሀይማኖትና በጎሳ ሳይከፋፋሉ በአንድነት ቆመው የውጭ ሀገራትን ተፅዕኖ መቋቋም እንደሚገባቸው ገለጸ። ጉባኤው በሰላም በአብሮነትና በግጭት አያያዝና አፈታት ላይ ያተኮረ ምክክር ዛሬ በጅማ…

ቦርዱ የድምፅ መስጫ ቀን ስልጠና ቁሳቁስ ስርጭት በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ቀን የስልጠና ቁሳቁስ ስርጭት በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የምርጫ ስራ የቁሳቁስ ዝግጅት ያለበትን ሁኔታ ለሚዲያ ባለሙያዎች እያስጎበኘ ነው፡፡ የስልጠና ቁሳቁስ ስርጭት…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ 10ሺህ ሜትር የሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበች፡፡ ከሶስት ቀን በፊት በሲፈን ሀሰን የተመዘገበውን ሪከርድ በማሻሻል ሪከርድ ያስመዘገበቸው፡፡ 29 ደቂቃ 6 ሰከንድ 82…

የአዌቱ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የፊዚካል ስራው ተጠናቆ የማስዋብ ስራው እየተፋጠነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በ60 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለው የአዌቱ የወንዝ ዳሪቻ ልማት ፕሮጀክት የፊዚካል ስራው ተጠናቆ የማስዋብ ስራው እየተፋጠነ መሆኑ ተገለፀ። የፕሮጀክቱ ግንባታ በታህሳስ 2013 ዐ.ም የተጀመረ ሲሆን በአንድ…

የታፈረችና ጠንካራ ኢትዮጵያ  አሸናፊ እንድትሆን ነው የምንሰራው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እና ፍትሃዊ እንዲጠናቀቅ መንግስት በትኩረት እየሰራ  መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በእንጅባራ ከተማ ከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ተወካዮች ጋር…

በሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት ሀብቶች ላይ ተጨማሪ ጥቆማ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት የሆኑ ንብረቶችን በኪራይ፣ በውክልና በሌሎች መንገዶች ተይዘው በሚገኙ ሀብቶች ላይ ጥቆማ እንዲቀርብ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት፣ በራሳቸዉ በቤተሰቦቻቸዉና በቅርብ…

የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የፌስ ቡክ ገጽ ከፍተኛ ተሳትፎ ካላቸው ገጾች አንዱ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚንስትር  ዐቢይ አህመድ የፌስ ቡክ ገጽ ከፍተኛ ተሳትፎ እና መስተጋብር የሚያሳዩ የአለም መሪዎች ገጽ አንዱ እንደሆነ ተገለፀ። ፌስቡክን ከሚጠቀሙ የሀገራት መሪዎች ውስጥ በተለየ ሁኔታ ገጻቸው በተሳታፊዎች…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከ77 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከ77 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። የልማት ስራዎቹ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር ዓባይ እና…

322 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 322 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…