ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እና ደቡብ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሸን ኢንተር ፕራይዝ የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እና ደቡብ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሸን ኢንተር ፕራይዝ ጋር የሁለት የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
በፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የውሃ ፣መስኖና ኢነርጂ…