የሀገር ውስጥ ዜና በመሥኖ በአምባ ግድብ 98 ሄክታር መሬት በስንዴ ዘር ተሸፈነ Tibebu Kebede Jun 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በመሥኖ አምባ ግድብ 98 ሄክታር መሬት በስንዴ ዘር መሸፈኑ ተገለፀ፡፡ በዛሬው እለት የጠቅላይ ሚንስትሩን የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ የወረዳ እና የዞን አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የማሰሮ ደንብ ትምህርት ቤት ግንባታ ሥራ አስጀመሩ Tibebu Kebede Jun 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማዕከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደንብ ትምህርት ቤት ለማስገንባት የመሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ የደጅ አዝማች ብሬ ዘገዬ መታሰቢያ ትምህርት ቤት ለማስገንባት ነው የመሠረተ ድንጋይ…
ስፓርት ለሴካፋ ውድድር ዝግጅት ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ Tibebu Kebede Jun 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ። ከ23 ዓመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው ሀገራት የእግርኳስ ውድድር ከሰኔ 26፣2013 እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ዛሬ ይመረቃሉ Tibebu Kebede Jun 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን የተገነቡ የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ዛሬ ይመረቃሉ። 24 የመንገድ ፕሮጀክቶቹ በድምሩ 37 ነጥብ 6 ኪሜ በላይ ርዝመትና የእግረኛ መንገድን ጨምሮ ከ6 እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮንዶር ኤሌክሮኒክስ በኢትዮጵያ የቅደመ ኢንቨስትመንት ጉብኝት ለማካሄድ ተስማማ Tibebu Kebede Jun 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአልጄሪያ ግዙፉ የኤልክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ኮንዶር በኢትዮጵያ የቅደመ ኢንቨስትመንት ጉብኝት ለማካሄድ ተስማማ። በአልጄሪያ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የኤሌክትሪክ ከኩባንያው የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዛሬ ይመረቃል Tibebu Kebede Jun 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ቁጥር አንድ የ15ቀን የሙከራ የምርት ጊዜውን በማጠናቀቅ ዛሬ ይመረቃል። ፋብሪካው በቀን 12 ሺህ ቶን ስኳር ማምረት የሚችል ሲሆን በዓመት 2 ሚለየን 372 ሺህ ቶን ስኳር የማምረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስምንት ዓመት የተጓተተው ግድብ 70 በመቶ ላይ ደረሰ – ዐቢይ አህመድ Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለስምንት ዓመት የተጓተተው የመገጭ ግድብ 70 በመቶ ላይ ደረሰ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፕሮጅክቱ አፈጻጸም የተሰማቸውን ደስታ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። የግድቡ ግንባታ እጅግ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሚለየን 372 ሺህ ቶን ስኳር የማምረት አቅም ያለው የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በነገው ዕለት ይመረቃል Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግንባታ መዘግየትና የጥራት ችግር ውስጥ የነበረው የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ቁጥር አንድ የ15ቀን የሙከራ የምርት ጊዜውን በማጠናቀቅ በነገው ዕለት ይመረቃል። ፋብሪካው 2 ሚለየን 372 ሺህ ቶን ስኳር የማምረት አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል በሶስት ዙሮች ከ4.3 እስከ ለ4.5 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ ተደርጓል- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል በሶስት ዙሮች ከ4.3 እስከ ለ4.5 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል። በመጀመሪያው ዞር ለ 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን እንዲሁም በሁለተኛ እና በሶስተኛው ዙር ለ4…
የሀገር ውስጥ ዜና በያቤሎ ከተማ ከ172 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአግልግሎት በቅተዋል Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦረና ዞን በያቤሎ ከተማ ከ172ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የተመረቁት 16 ፕሮጀክቶች የመብራት ማከፋፈያ ጣቢያ፣የያቤሎ ከተማ ሆስፒታል ማስፋፊያ፣የተለያዩ የኮብልስቶን…